ልብ-ወለድ
ስለዚህ ሰው ለመናገር በጣም ይከብዳል፡፡ምክንያቱም እንደማንኛውም ሰው በህይወት የሚኖር ሰው ሳይሆን የሞተ ሰው በመሆኑ ነው፡፡ ሞቶም ግን በህይወት ይናገራል፡፡ በሌላ ዳይሜንሽን ወይም አውታር መጠን ውስጥ በሌላ መንፈሳዊ አለም ወይም አፀደ ነፍስ ውስጥ ይኖራል፡፡ የሞተው በቅርቡ ነው፡፡ ቀብሩ ላይ የተገኙት ከአስር…
Read 3493 times
Published in
ልብ-ወለድ
ምን እንደሚስበው ሳይታወቅ ሰው ሁሉ አደባባዩን ይሽከረከራል፡፡ ዑደቱን ከአራቱም አቅጣጫ የሚቀላቀለው ሰው ወዳሻው የሚሄድ ሳይሆን በእሽክርክሪቱ ተጠልፎ የቀረ ይመስላል፡፡ የአራት ኪሎ ሃውልት ቀጥ ማለቱን ትቶ የትምህርት ሚኒስቴርን ህንፃ ቢደገፍ አማስሎ - አማስሎ አረፍ ያለ የወጥ እንጨት በመሰለ ነበር፡፡ የሚያቸፈችፈው ዝናብ…
Read 3908 times
Published in
ልብ-ወለድ
አራት ሰዎች ነን፡፡ በአንድ ጓደኛችን ቤት ውስጥ ተቀምጠናል””ጫት እየቃምን፡፡የመሸግነው አውቶቡስ ተራ ሲሆን ጊዜው የረመዳን ጾም ወቅት ስለሆነ ገንዘብ ካለ ሃያ አራት ሰአት ጫት መግዛት የሚቻልበት ሰፈር ነው፡፡ ከለሊቱ ዘጠኝ ሰአት ላይ ሶስተኛውን ዙር ጫት አንዱ ጓደኛችን ይዞ መጣ፡፡ እንደአጋጣሚ ሆኖ…
Read 4179 times
Published in
ልብ-ወለድ
በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመርኩዞ የተፃፈ ባለፉት አስራ አምስት ቀናት መንፈሱ ክፉኛ ታውኮ ነበር፡፡ በተለይ ትላንት ሌሊት በህልሙ ጣዕረሞት ሲያስጨንቀውና ሲያሰቃየው ነው ጐህ የቀደደው፡፡ ከእንቅልፉ እንደነቃ ሻወር ወሰደና ድካሙን ለማስታገስ ሞከረ፡፡ የዛሬ ሁለት ዓመት ለምርቃት አድርጐት የነበረውን ግራጫ ገበርዲን ኮትና ሱሪውን…
Read 3858 times
Published in
ልብ-ወለድ
የጋማ እንስሳት ጥበቃና እንክብካቤ ባለስልጣን የአመቱን በጀት ሊዘጋ የቀናት ዕድሜ ቀርቶታል፡፡ በበጀት አመቱ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በርካታ ተግባራትን ቢያከናውንም ከተያዘለት አመታዊ በጀት አስራ ስድስት በመቶውን ብቻ ነበር የተጠቀመው፡፡ ይህ ደግሞ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱን ዋና ዳይሬክተር ስጋት ውስጥ ጥሏቸዋል፡፡ በጀቱን ጥቅም…
Read 3941 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከአቢጃን ተነስቶ ካልካታ ከገባ 3ኛ ቀኑን ይዟል፡፡ ይህች በህዝብ የተጨናነቀች ታላቅ ከተማን እንደረገጠ የካልካታ ተወላጅ የሆኑት የ10ኛ ክፍል ህንዳዊ መምህሩ ስለዚህች ከተማ በአድናቆት የተናገሩትን አስታወሰና ቃላቱን በውስጡ አነበነበው ‘KALKATA IS A BIG CITY WHEN YOU THROW A STONE FROM THE…
Read 3520 times
Published in
ልብ-ወለድ