ልብ-ወለድ
የሞፓሳ ምርጥ አጭር ልብ-ወለድ ናት፡፡ የፅሁፉ ዋና ገፀ-ባህሪ ውብ እና የሚወዳት ሚስት አለችው፡፡ ኑሮዋቸውን የሚደጉመው እየዞረ በሚያሳየው ሠርከሥ ነው፡፡ ችሎታው አንድን ጩቤ ከረዥም ርቀት (5 ሜትር፣ 10ሜትር፣ 15ሜትር …) የተባለው ቦታ ላይ ወርውሮ መሠካት ነው፡፡ ሥቶ አያውቅም፡፡ በፍፁም ስቶ አያውቅም፡፡…
Read 6780 times
Published in
ልብ-ወለድ
ደስ ብሏታል! የህይወት ትርጉሟን ብትጠየቅ “እሱ ነው” ብላ የምትመልስበት ልጇ ሁለት ዓመት፤ ሞላው ዛሬ፡፡ ለልደቱ የሚያስፈልጉትን ነገሮች ከከተማ ለመግዛት ልትወጣ ነው፡፡ ልጇ ተኝቷል፡፡ ይዛው ብትሔድ ገዝታ ከምትመለሰው ዕቃ ጋር ስለማይመቻት ለጐረቤቷ ለሀዊ አደራ ብላት ሄደች፡፡ *** ከልጇ አባት፣ ከኤርሚያስ ምርር…
Read 3459 times
Published in
ልብ-ወለድ
አሁን የት ነው ያለሽው? የትስ ብዬ እፈልግሻለሁ፡፡ ከሰማይ ጠቀሶቹ የራስ ደጀንና የባሌ ተራሮች ወይስ ከሰንሰለታማዎቹ የአማሮ ኮረብቶች? የትስ ብዬ ልሻሽ? ዳሉል ወይስ ደንከል? እንጦጦ ወይስ ዝቋላ… እኮ የት? ዳሞት ወይስ ገንታ? የት? በሀመር ዳኞች በሙርሲ ሜዳዎች በብር ሸለቆዎች በኮንሶ ኩይሳዎች…
Read 4086 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቤቱ ድግስ የተውረገረገበት መሆኑ እሙን ነው፡፡ ድግስ ካለ ብዙ ሰው እንደነበረ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አልጫና ቀይ ሽታው ግድግዳው ላይ እንደቀለም የተቀባ ይመስል… መዓዛው ከቤት ሊወጣ አልቻለም፡፡ የትኩስ፣ ትዳር፣ ጐጆ፤ ***
Read 5180 times
Published in
ልብ-ወለድ
ትናንት ረፋድ፡- ቃል ልናገራት ድፍረት ያለኝ አይመስለኝም ነበር፡ እንዴት እንደሆነ ሳላውቀው፣ በሚተሳሰር አንደበት ይህንን ተናገርኩ “ሮሚ …ብዙ ጊ..ዜ እንዲህ ላለማሰብ ሞከርኩ… አልቻልኩም፡፡ ጊዜ በሄደ ቁጥር የማብድ ሁላ መሰለኝ፡፡ የትም ብሸሽ የማላመልጠው ፍቅርሽ ከውስጤ አለ፡፡ ቢያንስ … እንደ… ማትጠይኝ አውቃለሁ፡፡ ……
Read 4099 times
Published in
ልብ-ወለድ
ብዙ አመት በምድር ላይ ኖሬያለሁ፡፡ አዎ ለአንድ ሰው ብዙ ነው፡፡ ሰባ አመት፡፡ አሁን መሰናበቻዬ ነው፡፡ ውልደቴን ይዛ ብቅ ያለችው ጸሃይ መጥለቂያዋ እንደተቃረበ ስለታወቀኝ፣ የቆየሁባትን፣ የኖርኩባትን ምድር እንድታሰናብተኝ ወዳለችበት ሄድኩ፡፡ ከምድር ጋር ለስንብት ከመገናኘታችን በፊት ሃሳብ ያዘኝ፡፡ ቆይ ተቃቅፈን ተሳስመን ነው…
Read 3524 times
Published in
ልብ-ወለድ