Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ልብ-ወለድ

Saturday, 10 November 2012 14:56

የአማኑኤል በሮች

Written by
Rate this item
(3 votes)
አማኑኤል ከገባሁ ዛሬ ልክ አንድ ወሬ ነው፡፡ ብዙም ያስገረመኝ እብድ አላየሁም፡፡ የተለመዱት አይነት ናቸው፡፡ ትንሽ አረቄው ከፈጠረብኝ አበሳ አገግሜ ግቢውን ስቃኝ አንድ ነገር አየሁ የሚገርም ነገር፡፡ የሆስፒታሉ ክፍሎች የበሮቹ መስታወቶች በሙሉ ረግፈዋል፡፡ በመጀመሪያ የገረመኝ እንዴት ሠው የእብዶች መታከሚያ የሆነ ሆስፒታል…
Monday, 05 November 2012 07:48

ፍፅምና

Written by
Rate this item
(2 votes)
የሞፓሳ ምርጥ አጭር ልብ-ወለድ ናት፡፡ የፅሁፉ ዋና ገፀ-ባህሪ ውብ እና የሚወዳት ሚስት አለችው፡፡ ኑሮዋቸውን የሚደጉመው እየዞረ በሚያሳየው ሠርከሥ ነው፡፡ ችሎታው አንድን ጩቤ ከረዥም ርቀት (5 ሜትር፣ 10ሜትር፣ 15ሜትር …) የተባለው ቦታ ላይ ወርውሮ መሠካት ነው፡፡ ሥቶ አያውቅም፡፡ በፍፁም ስቶ አያውቅም፡፡…
Saturday, 29 September 2012 09:31

የራሔል እንባ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ደስ ብሏታል! የህይወት ትርጉሟን ብትጠየቅ “እሱ ነው” ብላ የምትመልስበት ልጇ ሁለት ዓመት፤ ሞላው ዛሬ፡፡ ለልደቱ የሚያስፈልጉትን ነገሮች ከከተማ ለመግዛት ልትወጣ ነው፡፡ ልጇ ተኝቷል፡፡ ይዛው ብትሔድ ገዝታ ከምትመለሰው ዕቃ ጋር ስለማይመቻት ለጐረቤቷ ለሀዊ አደራ ብላት ሄደች፡፡ *** ከልጇ አባት፣ ከኤርሚያስ ምርር…
Saturday, 15 September 2012 12:58

የተሼ ደብዳቤ

Written by
Rate this item
(2 votes)
አሁን የት ነው ያለሽው? የትስ ብዬ እፈልግሻለሁ፡፡ ከሰማይ ጠቀሶቹ የራስ ደጀንና የባሌ ተራሮች ወይስ ከሰንሰለታማዎቹ የአማሮ ኮረብቶች? የትስ ብዬ ልሻሽ? ዳሉል ወይስ ደንከል? እንጦጦ ወይስ ዝቋላ… እኮ የት? ዳሞት ወይስ ገንታ? የት? በሀመር ዳኞች በሙርሲ ሜዳዎች በብር ሸለቆዎች በኮንሶ ኩይሳዎች…
Saturday, 08 September 2012 11:03

ገላና ቢጃማ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ቤቱ ድግስ የተውረገረገበት መሆኑ እሙን ነው፡፡ ድግስ ካለ ብዙ ሰው እንደነበረ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አልጫና ቀይ ሽታው ግድግዳው ላይ እንደቀለም የተቀባ ይመስል… መዓዛው ከቤት ሊወጣ አልቻለም፡፡ የትኩስ፣ ትዳር፣ ጐጆ፤ ***
Saturday, 01 September 2012 11:33

ጥላ ፍቅር

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ትናንት ረፋድ፡- ቃል ልናገራት ድፍረት ያለኝ አይመስለኝም ነበር፡ እንዴት እንደሆነ ሳላውቀው፣ በሚተሳሰር አንደበት ይህንን ተናገርኩ “ሮሚ …ብዙ ጊ..ዜ እንዲህ ላለማሰብ ሞከርኩ… አልቻልኩም፡፡ ጊዜ በሄደ ቁጥር የማብድ ሁላ መሰለኝ፡፡ የትም ብሸሽ የማላመልጠው ፍቅርሽ ከውስጤ አለ፡፡ ቢያንስ … እንደ… ማትጠይኝ አውቃለሁ፡፡ ……