ልብ-ወለድ
ተከታዮቹ ሁለት ሥነ ጽሑፋዊ እሳቤዎች ፤ ደጋፊ እና ነቃፊ አግኝተው በመላው ዓለም የሚገኙ ጸሐፍትን ፤ ሀያሲያንን እና አንባቢያንን ሲያሟግቱ ኖረዋል፡፡ ሙግቱ አሁንም የተቋጨ አይመስልም፡፡ ወደፊትም መቋጨቱን እንጃ፡፡ የመጀመሪያው እሳቤ በደምሳሳው ‹‹እውነት ልቦለድ ስትሆን የሥነ ጽሑፍ ሞት ተቃርቧል›› የሚል ነው። ይህ…
Read 4227 times
Published in
ልብ-ወለድ
ምዕራፍ አንድ - “በጣም እርቦኛል፤ ባገኝ እበላለሁ” ገና መንጋቱ ነው፡፡ ገና መንቃቴ ነው፡፡ እናት እና አባቴም ነቅተዋል፤ ሲያወሩ ይሰማኛል፡፡ “አንተ ምን ሆነህ ነው?” ትላለች እናቴ፡፡ “ምን ሆንኩ?” አላት አባቴ፡፡ “ሌሊት እራስህን አታውቅም ነበር፡፡” “አይደለምና በሌሊት እና በእንቅልፋቸው፣ በቀኑ እና በእውናቸው፣…
Read 3366 times
Published in
ልብ-ወለድ
አይነ ስውሩ ለማኝ የሰሙትን ነገር ለማመን ቸግሯቸዋል፡፡ በቀኝ መዳፋቸው የያዟቸውን ሳንቲሞች በቀስታ እያሻሹ ጥቂት ሲያስቡ ቆይተው፣ ከበስተቀኛቸው ቁጭ ወዳሉት ወደ እማማ እቴናት ዘወር አሉ፡፡ “የማነው ስሙ …የጌትዬ ሱቅስ?” በጉጉት ተውጠው ጠየቁ፡፡ “የእሱም ፈርሷል” እማማ እቴናት ከፊታቸው የዘረጉትን የነተበ የምጽዋት ምንጣፍ…
Read 4087 times
Published in
ልብ-ወለድ
በአንድ ክፍል ውስጥ ለሶስት አመት አብሮኝ የታሰረው አብዱ ከመሞቱ በፊት እጅጉን ይወዳት ስለነበረችው ልጅ የነገረኝን መልዕክት ይዤ ወደ ጅማ እየሄድኩ ነው- በመኪና፡፡ “ቆንጆ ናት! እንደወንዝ ዳር ቄጤማ ጠል ጠግባ ያደገች የምትመስል-ወዘናዋ የሞላ! ጥይምናዋ እንደመስታወት ውስጥ ጨረር አይንን የሚወጋ። በሳቀች ብለው…
Read 5040 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሪፕ እና ሎሊታ፣ እመቤት እና ሎሌ ናቸው፤ ሎሊታ እመቤት፣ ሪፕ ሎሌ፡፡ ሎሊታ ደግ፣ ብልህ አሳዳሪ ስትሆን፣ ሪፕ ታማኝነት እና ሥነ-ሥርዓት የጐደለው አሽከር ነው፡፡ ሎሊታ ብዙ ጊዜ ከጥፋት እንዲቆጠብ ብትመክረውም በጄ አልል ብሏል፡፡ በምክር ልትመልሰው አልተቻላትም፡፡ ጊዜ ወስዳ ይህን ወልጋዳ አሽከሩዋን…
Read 3382 times
Published in
ልብ-ወለድ
አዲስ የጋማ እና የቀንድ ከብቶች በሽታ አገሪቱ ውስጥ ፈሷል፡፡ ለእያንዳንዷ መንደር አንድ አንድ ሰው ተመርጦ፣ ጥሩምባ ታጥቆ ገበሬው በጋጣ ውስጥ ያሉትን ከብቶቹን ሁሉ እንዲያስከትብ ትዕዛዝ ተሰጥቷል፤ ልመና ተነግሯል፤ ማስጠንቀቂያ ተላልፏል፡፡ ሲማልድ ሁሉም ገበሬዎች የጠዋት ቡናቸውን ፉት ሳይሉ፣ ቆሎዋቸውን ሳይቆረጥሙ፣ ለዚሁ…
Read 4503 times
Published in
ልብ-ወለድ