ልብ-ወለድ
ምዕራፍ አንድ፡- አጼ ቴዎድሮስ እና ሞት አትጠገብ የምትባል ሴት ከ195 አመታት በፊት ወንድ ልጅ ወለደች፡፡ ወይዘሮ አትጠገብ ሀይለ ጊዮርጊስ ከሚባል ውድ ባለቤቷ ካሣ የሚባል ልጅ ወለደች፡፡ ልጁ ካሣ ሀይሉ ተብሎ ይጠራ ነበር፡፡ ካሣ ሲያድግ ንጉስ መሆን አማረው፡፡ ካሣ በተወለደበት ዘመን…
Read 6255 times
Published in
ልብ-ወለድ
አዝናለሁ!እንቁጣጣሽ ‘አመት ጠብቃ የምትመጣ ጭንቀት’ ናት - ለኔ ፡፡ ‘እንቁጣጣሽ፣ እንኳን መጣሽበአበቦች መሃል፣ እንምነሽነሽ…’ የሚለውን ዘፈን ስሰማ፣ ደስታ ሳይሆን ጭንቀት ነው በደም ስሬ የሚዘዋወረው፡፡ መስከረም በጠባ ቁጥር፣ እንቁጣጣሽ ይዛብኝ የምትመጣውን ጭንቀት ማስተናገድ እጣዬ ከሆነ አመታት አልፈዋል። “እንኳን አደረሰህ!” ብሎ መልካም…
Read 3820 times
Published in
ልብ-ወለድ
ዛክሃር ኩዝሚች ድያድችኪን በመኖሪያ ቤቱ ድግስ አዘጋጀ። የአዲሱን ዓመት መግቢያ ለመቀበልና... የውድ ባለቤቱን የወ/ሮ ማላንያ ቲኮኖቭናን የልደት ቀን ለማዘከር፡፡የደጋሹን ክብር የሚመጥኑና የተከበሩ የከተማይቱ ታዋቂ ሰዎች በእንግድነት ተሰብስበዋል። የሁሉም ፊት ብሩህ ገጽታ ይነበብበታል፡፡ ለመደሰት ያቆበቆቡ እንግዶች በተለያየ የአለባበስ ስልትና በማራኪ ፈገግታ…
Read 9042 times
Published in
ልብ-ወለድ
ዛሬ ነሐሴ ፴ ነው፡፡ ቀኑ ይበራል አይገልፀውም፡፡ ቀኑን እየተጉመጠመጠ የሚውጠው ወር ከመቼው ከተፍ እንደሚል እንጃ! እንዴት ነው “እሚገፋው … ህይወት … ያለ ምንም ለውጥ? … ጊዜው ሽምጥ ይጋልባል፡፡ እትዬ ንጋቷ በራቸው ላይ ተቀምጠው ሶስት ነገር እያከናወኑ ነው፡፡ በመዘፍዘፊያ ሙሉ የተላጠውን…
Read 3299 times
Published in
ልብ-ወለድ
ታክሲው እንዳወረዳቸው የቤታቸውን አቅጣጫ ትተው ወደ ማርያም ቤተክርሥቲያን በሚወስደው አስፋልት አቀኑ - ወይዘሮ ተዋቡ፡፡ ጭንቅላታቸው በሃሳብ ተወጥሯል፡፡ ሆስፒታል ውስጥ በጭንቀት ነው ያደሩት… በደም የጨቀየው ቀሚሳቸውን አልቀየሩትም፤ በነጠላቸው ሸፈኑት እንጂ… ዛሬ የ1995ዓ.ም.፣ የመጋቢት ወር የመጀመሪያ ሰኞ ነው፤ መጋቢት 21 ግን አይደለም፡፡…
Read 4092 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጀንበሪቱ ወደ ማደሪያዋ አልዘለቀችም፤ ጨርሶ አልመሸም፡፡ በጊዜ እራት ወደሚያገኙበት ቤት እየሄዱ ነው፡፡ አምስት አመት የሞላው የልጅ ልጃቸው መዳፋቸውን በትንሽ እጁ ጨብጦ ይመራቸዋል፡፡ “አቡሽ”“እ”“ወደ እማማ ታንጉት ቤት ውሰደኝ”ወደተባለው ቦታ የሚያደርሰውን መንገድ አግኝተዋል፡፡ በሶስት ብሩ እራት ይበሉበታል፡፡ በተረፈው ጠጅ ይጨልጡበታል፡፡ ይህን ሲያስቡ…
Read 3226 times
Published in
ልብ-ወለድ