ልብ-ወለድ
ዛክሃር ኩዝሚች ድያድችኪን በመኖሪያ ቤቱ ድግስ አዘጋጀ። የአዲሱን ዓመት መግቢያ ለመቀበልና... የውድ ባለቤቱን የወ/ሮ ማላንያ ቲኮኖቭናን የልደት ቀን ለማዘከር፡፡የደጋሹን ክብር የሚመጥኑና የተከበሩ የከተማይቱ ታዋቂ ሰዎች በእንግድነት ተሰብስበዋል። የሁሉም ፊት ብሩህ ገጽታ ይነበብበታል፡፡ ለመደሰት ያቆበቆቡ እንግዶች በተለያየ የአለባበስ ስልትና በማራኪ ፈገግታ…
Read 8947 times
Published in
ልብ-ወለድ
ዛሬ ነሐሴ ፴ ነው፡፡ ቀኑ ይበራል አይገልፀውም፡፡ ቀኑን እየተጉመጠመጠ የሚውጠው ወር ከመቼው ከተፍ እንደሚል እንጃ! እንዴት ነው “እሚገፋው … ህይወት … ያለ ምንም ለውጥ? … ጊዜው ሽምጥ ይጋልባል፡፡ እትዬ ንጋቷ በራቸው ላይ ተቀምጠው ሶስት ነገር እያከናወኑ ነው፡፡ በመዘፍዘፊያ ሙሉ የተላጠውን…
Read 3204 times
Published in
ልብ-ወለድ
ታክሲው እንዳወረዳቸው የቤታቸውን አቅጣጫ ትተው ወደ ማርያም ቤተክርሥቲያን በሚወስደው አስፋልት አቀኑ - ወይዘሮ ተዋቡ፡፡ ጭንቅላታቸው በሃሳብ ተወጥሯል፡፡ ሆስፒታል ውስጥ በጭንቀት ነው ያደሩት… በደም የጨቀየው ቀሚሳቸውን አልቀየሩትም፤ በነጠላቸው ሸፈኑት እንጂ… ዛሬ የ1995ዓ.ም.፣ የመጋቢት ወር የመጀመሪያ ሰኞ ነው፤ መጋቢት 21 ግን አይደለም፡፡…
Read 4009 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጀንበሪቱ ወደ ማደሪያዋ አልዘለቀችም፤ ጨርሶ አልመሸም፡፡ በጊዜ እራት ወደሚያገኙበት ቤት እየሄዱ ነው፡፡ አምስት አመት የሞላው የልጅ ልጃቸው መዳፋቸውን በትንሽ እጁ ጨብጦ ይመራቸዋል፡፡ “አቡሽ”“እ”“ወደ እማማ ታንጉት ቤት ውሰደኝ”ወደተባለው ቦታ የሚያደርሰውን መንገድ አግኝተዋል፡፡ በሶስት ብሩ እራት ይበሉበታል፡፡ በተረፈው ጠጅ ይጨልጡበታል፡፡ ይህን ሲያስቡ…
Read 3128 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሄክቶር ሂዩ ሞንሮ (ሳኪ)በ1870 በበርማ ግዛት ተወልዶ በ1916 የሞተ ደራሲ ነው፡፡ አባቱ፤በበርማ መርማሪ ፖሊስ ነበር፡፡ ሳኪ በሎንዶን ጋዜጠኛ ሆኖ በመስራት የፅሁፍ ተሞክሮውን አሀዱ አለ፡፡ የመጀመሪያ የአጭር ልቦለድ ድርሰቶቹ “በዌስት ሚኒስቴር ጋዜት”ታተሙለት፡፡ በቀጣይ ህይወቱ በርካታ የአጫጭር ልብ ወለድ መድበሎች ለአንባቢዎቹ አበርክቷል፡፡…
Read 3534 times
Published in
ልብ-ወለድ
የጉልማ መላኩ ሕይወትን የሚቀይር ተአምር የተፈጠረው እንደ ልማዱ በማለዳ ተነስቶ ወደ ሥራው እየሄደ ሳለ ነበር፡፡ ተአምሩ በተከሰተበት ዕለት ባለቤቱ ጐጄ፣ ከውድቅት ጀምሮ እስከ ንጋት ድረስ በመነዝነዝ፣ እንቅልፍ በዓይኑ ሳይኳል እንዲያድር አድርጋው ነበር፡፡ ከንዝንዟ ለመሸሽ በጠዋት ተነስቶ ወደ ሥራው ሲሄድ ነው…
Read 3537 times
Published in
ልብ-ወለድ