ልብ-ወለድ
“ሳምሶን ወደ ጥንቅሹ እንዴት ተቀየረ?” ሳምሶንን ድሮ ለሚያውቁት ሁሉ አስገራሚ ጥያቄ ነው፡፡ እንደ ሳምሶን አይነት ከይሲ …. ቂጡን በእግሩ የጠረገ ዱርዬ …. አንገቱን የሰበረውን፣ ሰው ቀና ብሎ የማያየውን … ከቤቱ የማይወጣውን ጥንቅሹን እንዴት በቅጽበት ሆነ? መልሱ ሳይሆን ጥያቄው ነው አስገራሚ፡፡…
Read 3893 times
Published in
ልብ-ወለድ
የኔ ውድ… ባልሽ ጥሎሽ ስለሄደ አለም ጨለመብሽ አይደል?... የምታደርጊው ግራ ቢገባሽ፣ ነጋ ጠባ ተንሰቅስቀሽ ታለቅሻለሽ አይደል?... የኔ ምስኪን… አልቅሰሽ አልወጣልሽ ቢል፣ ዙሪያው ገደል ቢሆንብሽ፣ መላ ቅጡ ቢጠፋሽ… እኔን አሮጊቷን አክስትሽን “ምን ይሻለኛልይሆን?” ብለሽ፣ ምክር እንድለግስሽ ጠየቅሽኝ፡፡ አይ አንቺ!... ‘አክስቴ በፍቅር…
Read 43563 times
Published in
ልብ-ወለድ
ደራሲ ነኝ፡፡ ይህ ታሪክ ከእኔው ምናብ የፈለቀ ይመስለኛል፡፡ ይመስለኛል ብልም እኔው እንደፈጠርኩት በእርግጠኝነት አውቃለሁ፡፡ ምናልባትም በሆነ ስፍራ ፣ ወቅት በገሃዱ ዓለም የተከሰተ ሊሆን ይችላል፡፡ ያውም በገና ዋዜማ …በአንድ ሞቅ ደመቅ ባለ ከተማ፡፡ ውርጩ እና ቁሩ በበረቱበት ወቅት፡፡…በእዝነ ሕሊናዬ አንድ ልጅ…
Read 3376 times
Published in
ልብ-ወለድ
እንደውሀ ሀሳብ እየወረድልኝ ድርሰት መፃፍ ህልም ሆኖብኛል፤በቃ መፃፍ አቅቶኛል! አንድ አመት. . . ሁለት አመት. . . ሶስት አመት. . አምስት አመት. . . ሙሉ ጠበቅሁ፤ ምንም ነገር ብቅ አላለም- አንድ ገፅ ቃለ ተውኔት መፃፍ እንኳ አልቻልኩም!ድርሰት መፃፍ አቅቶኝ ማዘኔ…
Read 4792 times
Published in
ልብ-ወለድ
ኢቫን ዲሚትሪች፤ እራቱን በልቶ እንዳበቃ ሶፋው ላይ ተቀምጦ የዕለቱን ጋዜጣ ማንበብ ጀመረ፡፡ በዓመት 1200 ሩብል ደሞዝ የሚያገኘው ዲሚትሪች፤ከቤተሰቡ ጋር መካከለኛ ኑሮ የሚመራ ደስተኛ አባወራ ነው፡፡ “ዛሬ እርስት አድርጌው ጋዜጣውን አልተመለከትኩም” አለችው ሚስቱ፤እራት የበሉበትን ጠረጴዛ እያፀዳዳች “እስቲ የሎተሪ ዕጣ ዝርዝር ወጥቶ…
Read 3964 times
Published in
ልብ-ወለድ
ተጨረማምተው የወደቁት ወረቀቶች ለከራማ የተበተኑ ፈንድሻ መስለዋል፡፡ ጅምር ጽሑፍ…፡፡ የተሰበረ እርሳስ…፡፡ በረባው ባልረባው ነገር የተጣበበ ጠረጴዛ…፡፡ ያለቀበት የሶፍት ካርቶን…፡፡ ሶስት ቀን ያስቆጠረ ያልታጠበ የቡና ስኒ…፡፡ ያልተከደነ ፔርሙዝ…፡፡ የምጥን ሽሮ ቀለም ያለው ግድግዳ ላይ አራት አመት ያለፈው ካላንደር “ኧረ የአስታዋሽ ያለህ”…
Read 4217 times
Published in
ልብ-ወለድ