ልብ-ወለድ
ኤደን ወልዳ ተኝታለች፡፡ አራስ ቤት ሆና ሰላም ልታገኝ ግን አልቻለችም፡፡ በህይወትዋ ውስጥ የተከሰቱ ብዙ ታሪኮች አሉ፡፡ የምትወዳቸውም የማትወዳቸውም፡፡ ታዲያ ታሪክዋ ታሪክ ብቻ ሆኖ አልተገኘም፡፡ ወደ ኋላ ይስቧታል፡፡ ወደ ድሮ ይጎትቷታል፡፡ ከናትናኤል ጋር ተጋብተዋል፡፡ ተጋብተዋል ግን አልተግባቡም፡፡ ትወደዋለች ግን ትፈራዋለች። ታፈቅረዋለች…
Read 7344 times
Published in
ልብ-ወለድ
12፡ July Face bookፎቶ …፡- ወጣት ልጃገረድ ሚኒ እስከርት ቀሚስ አድርጋ ትልቅ ሶፋ ላይ እግሯን አጣምራ ትታያለች፡፡ ጓደኞቿ ወዲያው በ Like መዓት አጀቡዋት፡፡ 150 Like – 70 Comments Leul and 69 others have commented ኮሜንት ሲከፈት፡- Abebe:- Wow! መቲ እንደዚህ…
Read 7093 times
Published in
ልብ-ወለድ
“…አሁን ከቀኑ - ሰዓት ሆኗል፤ ዜና እናሰማለን!” የሚለኝ የለም “በቅድሚያ አርዕስተ ዜናዎቹን” የሚል ድምፅ ግን ከጆሮዬ ይደርሳል፡፡ የለም ድምፅ አይደለም፤ መልዕክት በተሻለ ሁኔታ ይገልፀዋል፤ አዎ መልዕክት ነው፡፡ ይህ መልዕክት ከ’ኔ ዘንድ የሚደርሰውም “ሒሊፖፕ” ከረሜላ የሚመስለው ህፃን ቀለም ወደቤቴ ሲመጣ ነው፡፡…
Read 3555 times
Published in
ልብ-ወለድ
ትመጣለች ብዬ ሳይ ማዶ ሳይ ማዶ የልጅነት ዓይኔ ሟሟ እንደበረዶ፡፡ ትመጣለች ብዬ እየጠበቅሁ ነው፡፡ የሷ መምጣት ግን ከኢየሱስ መምጣትም በላይ ዘገየ፡፡ እሷን የማይበት ቀን እንደ ምፅአት ቀን ራቀኝ፡፡ ስትሄድ ቃል ገብታልኝ ነው፡፡ ፈፅሞ ላትረሳኝ ምላ፡፡ እንደምትወስደኝ ተገዝታ፡፡ ቢያንስ ቶሎ መጥታ…
Read 18565 times
Published in
ልብ-ወለድ
የባለፀጋው ሶስቱ ቅጥር እረኞች፣ በቀዝቃዛው ማለዳ ጠዋት ከእንቅልፋቸው የነቁት በጐቹ ግድግዳውን ሲታከኩ በፈጠሩት መጓጓት ነበር፡፡መፅሃፉን ሲያነቡና ሲከራከሩ አምሽተው ስለተኙ እንቅልፋቸውን ባይጨርሱም ባለቤቱ ከተነሳ የሚደርስባቸውን ቁጣ በማሰብ እየተነጫነጩ ከፍራሻቸው ተነሱ፡፡ ልብሳቸውን ከደራረቡ በኋላ ትንሽ ራቅ ያለው ሜዳ ላይ በጐቹን አሰማርተው፣ እነሱ…
Read 3111 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ህይወት ምንድን ናት?” ሲል ጠየቀ እዝራ፡፡ አሰበ አሰበና መልሱን ያገኘው መሰለው፡፡ “ህይወት መስታወት ናት!” አለ፡፡ “ለሚስቅላት የምትስቅ፤ ለሚኮሳተርባት የምትኮሳተር!” የቤቱ በረንዳ ላይ እንደተቀመጠ ሲጋራውን ለኮሰ፡፡ ለኮሰና ይምገው ገባ፡፡ አንዳንዶች ሲሳካላቸው ለሌሎች የማይሳካው ለምንድን ነው? ሲል ጠየቀ፡፡ እኩል አቅም እንደውም የተሻለ…
Read 8025 times
Published in
ልብ-ወለድ