ልብ-ወለድ
ሳባ እባላለሁ፡፡ ቅፅል ስሜ ጁሊ፡፡ እነሆ ዕጣ ፈንታ ካዛንቺስ የተባለ ሲኦል መንደር ወርዉሮኝ አበሳ የበዛበት የቡና ቤት ኑሮን መግፋት ከጀመርኩ ዓመታት አለፉ፡፡ የመከኑ ግን ታሪኬ ሲተረተር አብረዉ የሚወሱ (እኔ ለሌሎች ስተርክ ሳንሱር አድርጌ የምዘላቸዉ) ድፍን ሦስት ዓመታት፡፡ እዚህ ሮማን ቡና…
Read 1035 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቀትር ላይ፣ታጣቂዎች የሚለብሷትን ሽርጥ ያሸረጠ፣ጨጎጎት ፊት ፣ ሌባ ቢጤ...]ሽሚዛ ውስጥ ተቀርቅሮ ጩቤውን ሲመዝ አየሁት። የጩቤው ገላ ፍልቅ ሲልብኝ ዓይኔን መለስኩት። ጥግ ይዟል ፤ምናልባትም አላየኝም። «ሰው ያልፋል»የሚል እምነት ስላለው ተዘጋጅቶ እየጠበቀ ነው። እውነቱንም ነው መንገዱ አላፊ ይበዘዋል። ሁሉም በተራ ይነጉዳል። ዛሬ…
Read 1345 times
Published in
ልብ-ወለድ
ዛሬ፣ ድሮ ዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አብሮኝ የተማረዉን የወንዜን ልጅ ዳንኤል አስፋዉን መንገድ ላይ አገኘሁት፣ ዌስትሚንስተር ከሚገኘዉ መሥሪያ ቤቴ ወጥቼ ወደ መኖሪያ መንደሬ ብሪክስተን በእግሬ እያቀናሁ ሳለ፣ መሐል ለንደን ላይ፡፡ መንገድ የማያገናኘዉ ሰዉ የለ፡፡ ለካ ሰዉ ካልሞተ በቀር…
Read 1204 times
Published in
ልብ-ወለድ
በህይወታቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ልጃቸው በቴሌቪዥን እንደሚታይ ተነግሯቸው አፍጥጠው እየጠበቁ ነው፡፡ በዚያ ላይ ሰሞኑን በጎረቤታቸው ልጅ ሞት ምክንያት ሀዘን ስለተቀመጡ ድምፁን መቀነስ ግድ ብሏቸዋል፡፡ ወሬውን የነገረቻቸው የሰፈራቸው ልጅ አስካለ ናት፡፡ አስካለ ደግሞ ፈጣንና ዘመናዊ ስለሆነች ትታመናለች፡፡ ስለዚህ ቴሌቪዥኑን አስተካክላ አብረው አፈጠጡ፡፡…
Read 1087 times
Published in
ልብ-ወለድ
Saturday, 18 March 2023 20:14
ከአዳም ማስታወሻ
Written by ደራሲ፡- ማርክ ትዌን (ሳሙኤል ክሊመንስ) 1982 እኤአ። ትርጉም፡- ቢንያም ኃይለመስቀል ኪዳኔ
[የደራሲው መግቢያ — የእዚህን ዲያሪ ከፊል አካሉን የተረጎምኩት ከትንሽ አመታት ቀደም ብሎ ነበር፣ አንድ ጓደኛዬም ባልተሟላ መልኩ ትንሽ ቅጂዎችን አተማቸው፤ ህዝብ ግን ከቶ አላገኛቸውም ነበር። ከእዛም በኋላ ግን ጥቂት ተጨማሪ የአዳም ሄይሮግሊፊክስ ጽሁፎቹን ለመተርጎምም በቅቻለሁ፣ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ እንደ አደባባይ…
Read 1172 times
Published in
ልብ-ወለድ
ነሐሴ ስምንት ልደቴ ነበር፡፡ ልደቴን ለማክበር የመረጥኩት መንገድ የማላውቀውን ሰው ፈልጌ በንትርክ መጥመድ ነው፡፡ ከቀኑ አስር ሰዐት ገደማ ሲሆን ፍሎሪዳ ካርዶባ ኩርባ ላይ አንድ ሰውን ጠርቼ አስቆምኩት፡፡ እድሜው ወደ ስልሳዎቹ ገደማ የሚገመት፣ የእጅ ቦርሳ ያንጠለጠለ ሰውዬ ነው። ጠበቃዎችና ስልጣን ያላቸው…
Read 1372 times
Published in
ልብ-ወለድ