ልብ-ወለድ
ጓደኞቼን ሳገኝ ደስ ይለኛል፡፡ የጥንት ጓደኞቹን ሳገኝ ደግሞ እጅግ ደስ ይለኛል፡፡ ያገኘኋቸው ጓደኞቼ ያገቡ መሆናቸውን ሲነግሩኝ ደስ ይለኛል። አግብተው ወልደው ከብደው፣ ከልጆቻቸው ጋር ሳገኛቸው ደግሞ ደስታዬ ወደር የለውም፡፡ ግን ይህ የገለፅኩት የደስታ ስሜት የሚሰማኝ እውነተኛ ጓደኞቼን ሳገኝ ብቻ ነው፡፡ እውነተኛ…
Read 3955 times
Published in
ልብ-ወለድ
ናይጄሪያዊው ደራሲ ቺኑዋ አቼቤ የትውልድ ሀገሩን አፍ መፍቻ ኢቦ ቋንቋ ያህል በሚያውቀው በእንግሊዝኛ ቋንቋ በመፃፍ የአፍሪካን ባህልለአለም ያስተዋወቀና፤ በተለይም Things Fall Apart በተሰኘ ድርሰቱ ላቅ ያለ ዝናን የተቀዳጀ ደራሲ ነው፡፡ ይኸ Civil Peace የተሰኘውአጭር ልቦለዱ፤ በናይጄሪያ ብዙ ሕዝብ ያለው የኢቦ…
Read 3494 times
Published in
ልብ-ወለድ
ግሮሰሪዋ እንደ ውይይት ታክሲ ፊት ለፊት ታፋጥጣለች፡፡ በግራና በቀኝ አግዳሚ ወንበር ላይ ወደ ሃያ ጠጪዎች ተፋጠዋል፡፡ በየነ ዘለቀ ሶስተኛ ደብል ጂኑን አጋምሷል፡፡ የመንገድ ስራ ተቋራጭ ተቀጣሪ ነው፡፡ በነጠብጣብና በጭረቶች የተሸነታተረው ፊቱ፣ የከተማ መንገድ ካርታ ይመስላል፡፡ በየነ ኑሮውን ሳይሆን ስራውን ነው…
Read 4158 times
Published in
ልብ-ወለድ
እኔና ከዩኒቨርሲቲ አብረን የተመረቅን ጓደኞቼ የመሰረትነው ማህበር አለን፤ በየሶስት ወሩ የሚያገናኘን፡፡ ባለፈው እሁድ እንደተለመደው ባለቤቴንና የ8 አመት ልጄን ይዤ ወደዚያው ሄድኩኝ፡፡ ልጄ ከማህበርተኞቼ ልጆች ጋር ኳስ መጫወት ስለለመደ፣ የማህበር ቀንን በጉጉት ነው የሚጠብቃት፡፡ያለፈው እሁድ ግን ሀይለኛ ዝናብ ስለ ጣለ፤ ኳሱ…
Read 2740 times
Published in
ልብ-ወለድ
…ለሁለት ሺ ዓመታት የተደሰተ ሰው ታውቃላችሁ? … በፍፁም ልታውቁ አትችሉም፡፡ ስለዚህ ይህንን ታሪክ ዝም ብላችሁ ስሙኝ፡፡ እኔ እንደናንተው ሟች ለመሆን ተወልጄ፣ በታሪኬ ረጅምነት ያልሰለቸሁ፣ አንድ የምድር ከርታታ ነኝ፡፡ ከተራ ቤተሰብ ስወለድ አለም እንዳሁኑ አልነበረችም፡፡ ትግልና መከራ የበዛባት … ምድረ በዳ…
Read 3349 times
Published in
ልብ-ወለድ
አክሱምና ላሊበላ ጠበኞች ናቸው፡፡ ይህ ጠባቸው አንዴ ሲካረር፤ አንዴ ሲበርድ፤አንዴ በሰፈር ሽማግሌዎች ሲታረቁ፤ አንዳቸው ወደ አንዳቸው ሽማግሌ እየላኩ ለመምከር ለመዘከርና ወደ ራሳቸው ግል ጠባይ እንዲቀርቡ ለማድረግ ብዙ ጥረዋል፡፡ ቢሆንም ይብስ ጠባቸው ተካረረ እንጂ ወደ አንድነት ሊመጡ አልቻሉም፡፡ መካረሩ በሰፈር ሽማግሌ…
Read 3307 times
Published in
ልብ-ወለድ