ልብ-ወለድ
ሰንበትን በዚያ ባለፈ ባገደመ ቁጥር ያያቸዋል፡፡ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ቅጽር ስር፤ መናኛ ልብስ ለብሰው ባነጠፉት ጨርቅ ላይ ሲመፀወቱ፡፡… ፈፅሞ ያላሰበው ቦታ ላይ ነው ያያቸው፤ ኮከብ ቆጣሪ ሊገምተው የማይችል የመሰለው ቦታ ላይ፡፡ ለማመን ተቸግሮ ነበር፡፡ ግንባራቸው ላይ የተጋደመው ጠባሳ ነው ጥርጣሬውን…
Read 50 times
Published in
ልብ-ወለድ
አንድ እለት አመሻሽ ገደማ ከሚስቴ ጋር ቅድም አያቶቼ ይኖሩበት ወደነበረውና ለረጅም ዘመናት ተዘግቶ ወደ ቆየው አሮጌ ቤት ለጉብኝት ሄድን፡፡ ወደ ውስጥ ስንዘልቅ እርጅናና የግድግዳው ውርዛት ያበቀላቸው እጽዋት ድምር የወለደው የሚያጥወለውል እምክ እምክ የሚል ጠረን ተቀበለን፡፡ ለዘመናት ቅንጣት ብርሀን አርፎበት በማያውቀው…
Read 177 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሰፈሩን ማን ነው የሚያንቀጠቅጠው? ኡፋሌ፡፡ መንደሩን ማን ነው የሚያምሰው? ኡፋሌ፡፡ ማን ደፍሮ በኡፋሌ ፊት ይቆማል? ማን ነው ሊገዳደረው የሚችል? ማንም፡፡ ብቻውን አንድ ባታሊዮን ጦር ነው፡፡ የታላቅ ወንድሙን የሥጋ ቤት ቢላ እንደ ሰይፍ መዝዞ ሲንጎማለል ማን ነው የማይንቀጠቀጥ? ኡፋሌ አብዮት ነው፡፡ከሻውልደማ…
Read 191 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሜይችስላውዝ ቦልኮዊዝ፤ የትውልድ መንደሬን አልለቅም ብሎ፣ ከልጁ ከጃንና ከልጅ ልጆቹ ጋር ወደ ምሥራቅ ከመሄድ አምልጦ ከጦርነቱ እንደምንም ተርፏል። ለብዙ ዘመናት የትውልድ ስፍራቸውንና ነዋሪዎቹን በፍቅር የሙጥኝ ብለው እንደኖሩት ዘር ማንዘሮቹ ሁሉ፣ እርሱም ሰማንያ ዓመት ሙሉ የኖረው፣ በዚያችው ጃዋሪ በተባለች መንደር ውስጥ…
Read 170 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከዕለታት ባንዱ ቀን ባንድ ቁርጥ ቤት ቁጭ ብለን ፍርፍርና ላላ አዝዘን እየበላን ስልኳ ጠራ፡፡ ስልኳ ሲጠራ ብልጭ የሚለው ነገር (flash ) አለው፡፡ ከማንሣቷ በፊት ፈገግ ብላ “እቴቴ ናት” አለችኝ፡፡ እናቷን “እቴቴ ነው” የምትላት፡፡ ምን እሷ ብቻ መላ ቤተሰቡ እንዲያ ነው…
Read 564 times
Published in
ልብ-ወለድ
የአጭር አጭር ልብወለድ) በእውን የምናውቀው ነገር ትንሽ እንኴ ዝንፍ ሳይል በህልም ቁልጭ ብሎ ሲታየን ግርም ይላል። ይሄ ለሁለት ሳምንት ደጅ የጠናሁበት ህንፃ ቁልጭ ብሎ በህልሜ ታየኝ። አፍታም ሳልቆይ ደግሞ እንደ ፊልም ሌላ ትዕይንት ተከሰተ። እዚያው መ/ቤት ላለ አንድ ባለስልጣን 300…
Read 618 times
Published in
ልብ-ወለድ