ዜና
የጋምቤላ ክልል ማዕድን ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ከ7 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የወርቅ ምርት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገቢ ማድረጉን አስታውቋል። ኤጀንሲው ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው፥ ይህ ታላቅ ስኬት የተመዘገበው በክልሉ ያለውን እምቅ የወርቅ ማዕድን ሀብት በሚገባ ለማልማትና ጥቅም ላይ ለማዋል በተደረገው…
Read 1100 times
Published in
ዜና
Saturday, 11 July 2026 18:40
አቶ ተወልደ የፓኪስታን አየር መንገድን በዋና ሥራ አስፈጻሚነት እንዲመሩ ታጩ
Written by Administrator
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዘርፍ ያፈራቸው አንጋፋ መሪዎች በዓለም አቀፍ መድረክ ያላቸው ተፈላጊነት እየጎላ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም የፓኪስታን ብሔራዊ አየር መንገድን በዋና ሥራ አስፈጻሚነት እንዲመሩ በእጩነት መመረጣቸውን ካፒታል ጋዜጣ የብሉምበርግን መረጃ…
Read 972 times
Published in
ዜና
በካሊፎርኒያ ሳን ዲዬጎ በሚገኘው የስዊዘርላንድ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን የልምምድ ካምፕ አቅራቢያ መርዛማ እባቦች መገኘታቸውን የሚገልጸው ዜና በአውሮፓ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከፍተኛ ውዝግብና ማዕበል እየፈጠረ ይገኛል። ሁኔታው ፍጹም አስከፊና አስደንጋጭ እንደሆነ እየተገለጸ ነው። እባቦች ወደ ልምምድ ሜዳው እንዳይገቡ ለመከላከል ምንም…
Read 2043 times
Published in
ዜና
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሱዳን ለሚገዙ የአውሮፕላን ትኬቶች ክፍያ በአሜሪካ ዶላር ብቻ እንዲፈጸም ያሳለፈው ውሳኔ በሀገሪቱ ከፍተኛ የምጣኔ ሀብትና የሕግ ክርክር አስነስቷል። አየር መንገዱ በፖርት ሱዳን የሱዳንን ፓውንድ መቀበል ያቆመው በሱዳን የገንዘብ ምንዛሬ አለመረጋጋትና ያገኘውን ገቢ ወደ ዋናው መሥሪያ ቤት ለማስተላለፍ…
Read 1972 times
Published in
ዜና
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በቀጣናው ከፍተኛ ውጥረት በነገሠበት ወቅት የሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ካይሮ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ከግብፁ አቻቸው አብደል ፈታህ ኤል-ሲሲ ጋር በቀይ ባሕር ጸጥታ፣ በአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካና በሁለትዮሽ የኢኮኖሚ ትብብር ዙሪያ ይመክራሉ። ይህ ጉብኝት የተዘጋጀው ኢትዮጵያ የባሕር…
Read 1975 times
Published in
ዜና
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ለናይጄሪያው ዩናይትድ ካፒታል ግሩፕ ተቀጥላ ኩባንያ ለሆነው "ዩናይትድ ካፒታል ፋይናንሻል ሰርቪስ" ለመጀመሪያ ጊዜ የውጭ ኢንቨስትመንት ባንክ ፈቃድ ሰጥቷል። ተቋሙ በሕግ ከተቀመጠው የ25 ሚሊዮን ብር አነስተኛ ካፒታል በላይ በሆነ መጠን፣ ከ1.5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ…
Read 1978 times
Published in
ዜና

