Sunday, 11 February 2024 20:35

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን መርቀው ከፈቱ

Written by 
Rate this item
(4 votes)

በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ ጀግኖች አርበኞች፣ የኃይማኖት አባቶች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

Read 1045 times