ህብረተሰብ
አባታቸው ከጃንሆይ የወርቅ ኒሻን ሸልመዋል ከኢትዮጵያውያን ጋር ብዙም ልዩነት በሌላቸው ሱዳኖች መሀል ቢሆኑም ኢትዮጵያዊ ደም እንዳላቸው ለማወቅ ግን የሳቸው ማረጋገጫ አያስፈልጋችሁም፡፡ አሉላ በርሄ ኪዳኔ ይባላሉ፡፡ ጊዜውን በትክክል መናገር ባይችሉም የሳቸው አያት ከትግራይ በመነሳት ገዳሪፍ የተባለችውን የሱዳን ከተማ ካቋቋሙ ሰዎች አንዱ…
Read 1654 times
Published in
ህብረተሰብ
ደራሲ፣ አዋቂ እና ነገር-አዋቂ ጋሽ ስብሃት ካስተማረን ነገሮች አንዱና ዋነኛው ድፍረት ይመስለኛል፡፡ ባዶ ድፍረት ሳይሆን የሥነፅሁፍ ድፍረት፡፡ ቁም ነገር ያዘለ ድፍረት፡፡ ውበት ያለው ድፍረት፡፡ ዕውቀት ያለው ድፍረት፡፡ ይህንን ዓይነቱን ድፍረት ደግሞ እንዲያው ልብን ስለሞሉና ደረትን ስለነፉ አያገኙትም፡፡ ደንፊ - ፖለቲከኛ…
Read 4060 times
Published in
ህብረተሰብ
(“ረ” ይጠብቃል) መንገድ ሳይሄዱት ነው (እ)ሚኬድ ሞት ሳይሞቱት ነው (እ)ሚለመድ እንርገጠው እንጂ አፈሩን፣ ከቶ አፈር መሆን አይቀርም አመነ ወይ አላመነም፣ ሁሌ ቤቱ አንድ ነው መቼም! “… ከዚያች ካልታወቀች አገር ዐይነ - ሥጋችን ካላያት የሄደባት መንገደኛ፣ ከቶም ካልተመለሰባት …” እንዳለው ነው…
Read 2300 times
Published in
ህብረተሰብ
(የፊዚክስ ባለሙያው ዶ/ር ሙሉጌታ በቀለ፤ ከነቢይ መኰንን ጋር ያደረጉት ልዩ ቃለ-መጠይቅ) ዶ/ር ሙሉጌታ በቀለ - ጠይም፣ አጭር፡፡ ቀስ ብለው የሚናገሩ ከፈለጉ ግን ቶሎ ቶሎ እየተራመዱ መሄድ የሚችሉ ሰው ናቸው፡፡ ዶ/ር ሙሉጌታ በቁመታቸው አንፃር ቀጭን አይባሉም፡፡ ጠንካራ ናቸው፡፡ በአዕምሮ ጉዳይ ካሰብናቸው…
Read 3729 times
Published in
ህብረተሰብ
ኢሕአዴግ በደርግ ዘመን ለተሰሩ መልካም ነገሮች ዕውቅና ለመስጠት አንዳች ፍላጐት ያለው አይመስልም፡፡ ደርግም ለንጉሱ ዘመን በጐ ተግባሮች በአድናቆት ምስክርነት ለመስጠት ንፉግ እንደሆነ የስልጣን ዘመኑ ተጠናቀቀ፡፡ መንግሥታቱ ወይም ባለስልጣናቱ ለመመሰጋገን ቢቸገሩም ሁሉም በየዘመናቸው የሰሩት ሰናይና እኩይ ተግባር ምን እንደሚመስል ታሪኩን መዝግበው…
Read 2187 times
Published in
ህብረተሰብ
ከይምርሃነ ክርስቶስ ወደ ላሊበላ! ለመሆኑ፤ ይምርሃነ ክርስቶስ ማነው? የቅድስና ማዕረግ ከተሰጣቸው የዛጔ ነገሥታት አንዱ ነው፡ ከ10ኛው ክ/ዘመን መጨረሻ እስከ 11ኛው ክ/ዘመን አጋማሽ የኖረ ንጉሥ ነው፡፡ አባቱ ግርማ ሥዩም የንጉሥ ጠንጠውድም ወንድም ነው፡፡ አጐቱ መሆኑ ነው፡፡ ይምርሃነ ክርስቶስ ውሎ አድሮ እንደሚነግስ…
Read 2956 times
Published in
ህብረተሰብ