ህብረተሰብ
እንዲሁ የሰው ልጆችን ሳያቸው ያሳዝኑኛል፡፡ሲራመዱ ሳያቸው፣ ሲስቁ፣ ሲዋሹ፣ ሲያልባቸው፣ ሲቆጡ፣ ሲያጠኑ፣ ሲያስቡ፣ ሲጎርሩ፣ ሲተኙ፣ ሲጓጉ፣ ሲመሩ፣ ሲያድኑ፣ ሲገሉ… እንዲሁ እንዲሁ ሲያደርጉ ሳያቸው ያሳዝኑኛል፡፡ ሁሉም ገፅ ላይ ተስፋ ይታየኛል፡፡ ሁልጊዜም ቢሆን ሊሞሉት ያልቻሉት የህይወት ጥያቄ እንዳለባቸው እያወቁ ነው፣ ጠዋት ከእንቅልፋቸው የሚነቁት፤…
Read 1935 times
Published in
ህብረተሰብ
የኢትዮጵያ አርታኢያን ማህበር (Editors Guild of Ethiopia)ሳምንታዊ የቁርስ ላይ ስብሰባውን በሂልተን ሆቴል አካሂዷል ። የዕለቱ የመወያያ ርዕስ ጉዳይም ”Media and Gender“ የሚል ነበር፡፡እንደወትሮው ለውይይት መነሻ የሚሆን ጥናታዊ ጽሁፍ፣ በጾታ እኩልነት ላይ ትኩረቷን አድርጋ በምትሰራው የሚዲያ፣ አድቮኬሲ እና ኮሙዩኒኬሽን ባለሙያዋ ቤተልሔም…
Read 1162 times
Published in
ህብረተሰብ
ጆሴፍ ፑልቲዘር፤ ጋዜጠኛ፣ መርማሪ ሪፖርተር፣ አሳታሚ፣ የፕሬስ ነጻነት ጠበቃ ነበር፡፡በኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያውን የጋዜጠኝነት ት/ቤት ከፍቷል - በተጨማሪምለጋዜጠኝነትና ሥነጽሁፍ ዘርፎች፣ ዝነኛውን የፑልቲዘር ሽልማትም ፈጥሯል፡፡ጆሴፍ ፑልቲዘር፤ የተሻለ የዕይታ ብቃት ይዞ ቢወለድ ወይም ቼዝ መጫወት ባይችል ኖሮ፣ ጋዜጦቻችን ዛሬ ከምናውቃቸው የተለዩ ይሆኑ ነበር፡፡…
Read 1646 times
Published in
ህብረተሰብ
ቅዳሜ ነሐሴ 6 ቀን 2015 ዓ.ም በሀገር ፍቅር ቴአትር ትንሹ አዳራሽ፣ የደራሲና ሐያሲ አስፋው ዳምጤ ‹‹የአማርኛ ጥበበ ቃላት ቅኝት›› መጽሐፍ በተመረቀበት ዕለት፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህር ረዳት ፕሮፌሰር ደረጀ ገብሬ፤ በመጽሐፉ ላይ ባቀረቡት የዳሰሳ ጽሑፍ፤ ‹‹ጥበበ ቃላት በመጽሐፍ መልክ ተጠርዞ…
Read 1673 times
Published in
ህብረተሰብ
የምድር ቃላት በአንድ ላይ ቢያብሩ በማይተረጉሙት፣ የሀሳብ ጥልቀት በማይደርስበት፣ ጥበብህ የማየውንም ሆነ የማላየውን አለማት የፈጠርክ ፈጣሪ ሆይ እባክህን ሁለንታን በሚገዛው ሚስጥራዊ መንፈስህ ውስጥ ሆነህ አንድ ጊዜ አድምጠኝ፤ ማንነትህን ልፈልግ ሀሳቤን ልዘረጋው ነው፡፡ መልስን አድና እውነትን ልትኖር በፈቀደችው ነፍሴ… እንዲህ አድርገህ…
Read 1349 times
Published in
ህብረተሰብ
“…ከመሰላሉ ማውረድ አለባቸው የሚላቸውን ሰዎች ዝንተ አለማቸውን ስማቸውን እንደ ተራራ ሲቆለል የኖረ ነው” የሚል የፅሁፍ መግቢያ ያደረገውን… የፅሁፉም ርእስ … “ደራሲ ብሎ ጠቢብ አይታየኝም” … የሚል ነበር፡፡ በእኔ በኩል ፀሃፊ ከመግቢያውም መስተካከል አለበት እላለሁ፡፡ ለዚህም የማነሳው ሃሳብ እነዚህ ሰዎች… ወደ…
Read 1536 times
Published in
ህብረተሰብ