ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
 "--እንኳን መቶ ዓመት በሞላው በደል በዚህ ዓመትና ባለፉት ዓመታት አይናችን እያየ፣ ጆሮአችን እየሰማ ለተፈጸሙ ጥፋቶች ይቅርታ የሚጠይቅ፣ ተሳስቻለሁ የሚል ወገን ለማየት ተቸግረናል፡፡ ለጥፋቱ ምክንያት የሚደረድር እንጂ የሚፀፀት ሰው ወይም ቡድን ገጥሞን አያውቅም፡፡ --" በስም አራት፤ የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጪ ግንባር…
Rate this item
(0 votes)
በትግራይ ከጥቅምት 2013 እስከ ሰኔ 2013 የተፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በተመለከተ የጋራ ምርመራ ያደረጉት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ቢሮ፤ በወቅቱ ሁሉም የግጭቱ ተሳታፊ ሃይሎች መጠኑ የተለያየ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን መፈጸማቸውን አመልክተዋል።ተቋማቱ ለሳምንታት ሲያካሂዱ የነበረውን…
Rate this item
(0 votes)
ታስታውሱ እንደሆን በእነ ዶ/ር ዐቢይ የሚመራው የለውጥ ኃይል ስልጣን ላይ እንደወጣ አንድ የአሜሪካ ሴናተር ያስተላለፉት መልዕክት፤ “Game over, TPLF” የሚል ነበር። እንደተባለውም ጨዋታው አልቆ ነበር። በአንጻሩ የምዕራቡ ዓለም ድጋፍ ከአዲሱ አመራር ጋር በተለይም ከዶ/ር ዐቢይ ጋር ነበር ለማለት ይቻላል። አልፎ…
Rate this item
(0 votes)
 እስከ ሁለት ሚሊዮን የሚደርስ የትግራይን ሕዝብ በጦር ሜዳ በማሰለፍ፣ ለሞትና ለአካል ጉዳት በመዳረግ፣ ሰውን እንደ አንድ የጦር መሳሪያ በመጠቀም፣ አሸናፊ ሆኖ ለመውጣት ትሕነግ አቅዶና አልሞ መነሳቱን ስሰማ ራሴን ይዤ ነው የጮህኩት። ለካ በጦር ሜዳ ለሚረግፈው ሰው ግድ የሌለው ለዚህ ነው…
Rate this item
(0 votes)
በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ያልተሳተፈው የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ)፤ በሚቀጥለው ወር ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው ብሔራዊ ውይይት ላይ ለመሳተፍ አራት ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀምጧል፡፡እነዚህም በሠሜኑ ያለው ጦርነት እንዲቆም፣ የታጠቁ ሃይሎች የውይይቱ አካል እንዲሆኑ፣ የፖለቲካ እስረኞች በሙሉ ተፈተው በውይይቱ እንዲሳተፉ እንዲሁም አወያዩ በአለማቀፍ ደረጃ…
Rate this item
(0 votes)
ካሁን በፊት ያልታየ አይነት “ሥርዓት”፣ ወይም ታይቶ የማይታወቅ “ሥርዓት አልበኝነት”፣ በመላው ዓለም እየተንሰራፋ የመጣበት ዘመን ላይ ነን። (ፍልስፍና ወይም ርዕዮተ ዓለም፣ ክፉውም ደጉም፣ ትክክለኛውም የተሳሳተውም ሁሉ፣ የላሸቀበት ዘመን ነው - ዛሬ። የሳሙኤል ሃቲንግተን የፖለቲካ ትንታኔ፣ በዚህ እውነታ ላይ የተመሰረተ ነው።ርዕዮተ…