ነፃ አስተያየት
በ1987 ዓ.ም የበርታ ኮንስትራክሽን ድርጅት ከጋሸና እስከ ላሊበላ ያለውን መንገድ እየሰራ ስለነበር የመንገዱን ሥራ ለማየት ወደ ሥፍራው ተጉዤ ነበር፡፡ በወቅቱ አካባቢው ተርቧል ተብሎ የላሊበላ ከተማ በእርዳታ ፈላጊዎች ተጨናንቆ ነበር። እርዳታ ለመቀበል ከተሰበሰቡት ሰዎች አራት ያህሉን አነጋግሬ ነበር፡፡ አንደኛው ታዲያ ወደ…
Read 1973 times
Published in
ነፃ አስተያየት
"ትሕነግ በአፋርና በአማራ፣ በተለይ ደግሞ በገባበት የአማራ አካባቢ ሁሉ ጦሩ ንብረት እንዲዘርፍ፣ መዝረፍ ያልቻለውን እንዲያወድም፣ ከጥቅም ውጪ እንዲያደርግ፣ ሴቶችን እንዲደፍር፣ ተቋማትን እንዲያፈራርስ መመሪያ ሰጥቶ በፈጸመው ወንጀል ሁሉ መጠየቅ እንዳለበት መዘንጋት አይገባም፡፡--" ባለፉት ሁለት ሳምንታት የአገርን ህልውና ለማስከበር እየተካሄደ ባለው ጦርነት…
Read 8191 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በአንጋፋው ፖለቲከኛና ምሁር እይታ የዛሬ እንግዳችን ፕ/ር አድማሱ ገበየሁ ናቸው፡፡ ፕ/ር አድማሱ ገበየሁ የቀድሞ አንጋፋ ፖለቲከኛ ምሁርና ተመራማሪ ናቸው፡፡ ለ16 ዓመታት በዩኒቨርስቲ መምህርነት፤ ከ25 ዓመታት በላይ በሃገር አቀፍ አህጉር አቀፍና አለማቀፍ ደረጃ በውሃ ሃብት ምህንድስና መምህርና አጥኚ ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡በፖለቲካ…
Read 1805 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አብዛኛው ወንጀል የሚፈፀመው፣ በቤተሰብና በሚተዋወቁ ሰዎች መካከል ነው። ባሏ የሚደበድባት ሚስት በሰው እጅ ከተገደለች፣ ወንጀለኛው ሌላ ሳይሆን ቧላ ሆኖ ይገኛል - 90 በመቶ ያህሉ።በወጣቶች ወይም በህፃናት ላይ የሚፈፀም የፆታ ጥቃትም፣ ከሩቅ ሰው አይመጣም። ከመጣም ጥቂት ነው። ከጎረቤት ከባልደረባ፣ ከወዳጅ ከዘመድ…
Read 4364 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 11 December 2021 13:19
በነዳጅ ዋጋ ላይ በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ ከ8 ብር በላይ ጭማሪ ተደርጓል
Written by መታሰቢያ ሳሣዬ
በትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ እስከሚደረግ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል -የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ አዲስ የዋጋ ማስተካከያ መደረጉንና በአንድ ሊትር የነዳጅ ዘይት ላይ 5.88 ብር ጭማሪ መደረጉን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። ይህ ጭማሪ በአንድ ዓመት ብቻ የተደረገውን ከስምንት ብር…
Read 2039 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“በጥበብህ ሚዛን” ተጠቀም። ሁሉም ነገር በልኩ ይሁን። ምትኩ (ወልደ ሕይወት) የተሰኘው ፈላስፋ፣ ይህን አስተምሯል። “ፍጥረታችን የተወሰነች ናት፤ ከወሰኗም ልንወጣ አይገባም” ይላል።የሰዎችን ትምህርትና መጻሕፍት፣ ሳንመረምር በችኮላ አምነን ልንቀበላቸው አይገባንም። … በችኮላም ሐሰት ነው አንበል።የታላላቆችህን ምክር ስማ። … ጥበባቸውንም አትናቅ። … ነገር…
Read 8095 times
Published in
ነፃ አስተያየት