ስፖርት አድማስ
የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ህልፈተ-ዜና እኔ፣ ባለቤቴና መላው ቤተሰቤ በሰማን ቀን ውስጣችን በሃዘን ደምቷል፡፡ የወንድማቸው ቤት እኛ በምንኖርበት አካባቢ ስለነበር ከትዳር አጋሬ ዳናዊት ጋር በመሆን እዚያ ሄደን በለቅሶ እና በከፍተኛ ቁጭት ሃዘናችንን ገልፀናል፡፡ ሃዘናችን ዛሬም ወደፊትም የሚበርድ አይደለም፡፡ ጠቅላይ…
Read 2459 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የጀግኖች አቀባበልና የተገኘው ውጤት በለንደን ኦሎምፒክ ተሳትፈው የነበሩ የኢትዮጵያ ኦሎምፒያኖች ባለፈው ሐሙስ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጀግኖቹን ኦሎምፒያኖች በአዲስ አበባ ስቴዲየም በሺህ የሚቆጠረውን የኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድ አይነት ስሜት ዳግም ለመሰብሰብ በቅተዋል፡፡ የስፖርት ቤተሰቦቹ በስቴዲየሙ ተሰብስበው የአትሌቶቻችንን መምጣት በጉጉት የሚጠባበቁት ከግል ጉዳያቸው…
Read 77400 times
Published in
ስፖርት አድማስ
30ኛው ኦሎምፒያድ ከተከፈተ ሳምንት ቢያልፈውም ኢትዮጵያውያን ኦሎምፒያኖች የሚደምቁበት የአትሌቲክስ ውድድር ትናንት ተጀመረ፡፡ በ800ሜ፤ በ1500ሜ፤ በ3ሺ መሰናክል፡ በ5ሺሜ፤ በ10ሺሜ እና በማራቶን ውድድሮች በሁለቱም ፆታዎች ለቀረቡ ሜዳልያዎች አሸናፊነት ከፍተኛውን ግምት የወሰዱት ኬንያ እና ኢትዮጵያ ናቸው፡፡ ከ4 ዓመት በፊት ቤጂንግ ላይ በተለይ በአትሌቲክስ …
Read 42547 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኦሎምፒክ መድረክ ለወከሉን ኦሎምፒያኖች ብቻ ሳይሆን ለወገኖቻቸውም የኩራትና የአድናቆት ምንጭ እንደሆነ ለስፖርት አድማስ አስተያየታቸውንና መልካም ምኞታቸውን የገለፁት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ናቸው፡፡ በለንደን ኦሎምፒክ የሚመዘገብ አመርቂ ውጤት ደስታው የአትሌቶቻችን ብቻ አይደለም ያሉት አስተያየት ሰጭዎቹ እስከዛሬ ከተገኘው የበለጠ የሜዳሊያ ብዛት፣ በወርቅ፣ ብር…
Read 16611 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በዝግጅት 7 ዓመት የፈጀውና 14.5 ቢሊዮን ዶላር ወጭ የሆነበት 30ኛው ኦሎምፒያድ ትናንት ተከፈተ፡፡ 205 አገሮችን የወከሉ 10500 አትሌቶች የሚሳተፉበት ኦሎምፒኩ በፉክክር ደረጃው፤ በመወዳደርያ ስፍራዎቹ ጥራት፤ በቴክኖሎጂ ግብዓቶቹ፤ በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች በተለይ በሶሻል ሚዲያ መድረኮች በሚኖረው ሽፋን ገዝፏል፡፡ ከ4 ዓመት በፊት…
Read 12434 times
Published in
ስፖርት አድማስ
እንግሊዛውያንም የኢትዮጵያን ኦሎምፒያኖች ይጠባበቃሉ 30ኛው የለንደን ኦሎምፒያድ ሊጀመር አንድ ሰሞን ሲቀረው የኢትዮጵያ ኦሎምፒያኖች በመላው ዓለም ትኩረት እያገኙ ናቸው፡፡ በተለያዩ ጥናታዊ ስሌቶች የተሰሩ የኦሎምፒክ ሜዳልያ ስኬት ትንበያዎች ኢትዮጵያ በለንደን አሎምፒክ ከቤጂንግ የተሻለ ስኬት በአጠቃላይ የሜዳልያ ስብስቧ እንደሚኖራት ገምተዋል፡፡ በሌላ በኩል በእንግሊዝ…
Read 3132 times
Published in
ስፖርት አድማስ