ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
14ኛውን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሁለት ወራት በኋላ የምታስተናግደው የራሽያዋ ዋና ከተማ ሞስኮ ዝግጅቷን እንዳጠናቀቀች ታወቀ፡፡ በዚሁ የዓለም ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ምርጫ ከወር በኋላ ሊታወቅ ይችላል፡፡ በሻምፒዮናው የኢትዮጵያ ቅርብ ተቀናቃኝ የሆነችው ኬንያ የዓለምና የኦሎምፒክ ሻምፒዮኖች የተሰባሰቡበትና 69 አባላት ያሉትን…
Rate this item
(7 votes)
አካዳሚ፤ ማሰልጠኛዎች እና ስታድዬሞች… በስፖርት መስክ ዘላቂ ዕድገት ለማምጣት እና በመላው አገሪቱ ለማስፋፋት አካዳሚዎች፤ ማሰልጠኛዎች እና ስታድዬሞችን መገንባት አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበት የኢትዮጵያ ስፖርት ህዳሴን የሚያረጋግጡ የተስፋ ብልጭታዎች እየታዩ ናቸው፡፡ ካለፉት 5 ዓመታት ወዲህ በመንግስት እና በሌሎች ባለድርሻ አካላት በተለይ በስፖርቱ…
Rate this item
(1 Vote)
ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ አፍሪካ ክለቦች ኮንፌዴሬሽን ካፕ የምድብ ድልድል ለመግባት ነገ በካይሮ የግብፁን ኢኤንፒፒአይ ሊፋለም ነው፡፡ ጊዮርጊስ ከሜዳ ውጭ በሚያደርገው በዚህ ወሳኝ ጨዋታ አቻ መለያየት እና በማናቸውም ውጤት ማሸነፍ የሚበቃው ሲሆን በኢኤንፒፒአይ 1ለ0 ቢሸነፍ እና በ1 የግብ ልዩነት ቢረታ እንኳን…
Rate this item
(2 votes)
በ11ኛው የቡፓ ግሬት ማንችስተር የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ በ40 ዓመቱ መሳተፉ መቼ ጡረታ ይወጣል የሚለውን አነጋጋሪ አጀንዳ ቀሰቀሰ፡፡ ዘንድሮ በተለይ በእግር ኳስ እነ ፖል ስኮልስ፤ ዴቪድ ቤካም እና ሌሎች ምርጥ እግር ኳስ ተጨዋቾች 40ኛ ዓመታቸውን ሳይደፍኑ…
Rate this item
(1 Vote)
ባየር ሙኒክ ወይስ ቦርስያ ዶርትመንድ? ለ58ኛዋ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ በሚደረግ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት በእንግሊዙ ዌምብሌይ ስታድዬም በቦንደስ ሊጋ ደርቢ ባየር ሙኒክ ከቦርስያ ዶርትመንድ ይገናኛሉ፡፡ የፍፃሜ ጨዋታው በ100 አገራት በሚኖረው የቴሌቭዥን ቀጥታ ስርጭት እስከ 220 ሚሊዮን ተመልካች ሊያገኝ እንደሚችል…
Rate this item
(1 Vote)
ከወር በፊት በተጀመረው 4ኛው የዳይመንድ ሊግ የውድድር ዘመን ሶስት የኢትዮጵያ አትሌቶች ከፍተኛ ትኩረት ስበዋል፡፡ በ800 ሜትር የሚወዳደረው መሃመድ አማን፤ በ5ሺ ሜትር የሚወዳደረው ሃጎስ ገብረህይወት እንዲሁም በ5ሺ ሜትር የምትሮጠው የ22 ዓመቷ ገንዘቤ ዲባባ ናቸው፡፡ ዳይመንድ ሊግ ትናንት በኒውዮርክ ከተማ ሲቀጥል አስቀድሞ…