ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
 በ2021 ለንባብ የበቃው አለምአቀፍ የጡት ማጥባት Journal ወይንም ጋዜጣ ላይ ሙሉ ከበደ እና ቢንያም ሰይፉ ያወጡትን መረጃ እንዲሁም በኢትዮጵያ የሰራተኞች ህግ ስለወሊድ ፈቃድ የወጣውን ደንብ አክለን ወደአማርኛ በመመለስ ለንባብ ብለናል፡፡ በቅድሚያ ግን አን ዲት ወላድ ሴት ያጋራችንን እውነታ እናስነብባችሁ፡፡ ‹‹…የትምህርት…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው እትም ግጭት በሚከሰትባቸው ቦታዎች የስነ ተዋልዶ ጤና ምን ያህል አስከፊ ሁኔታ ላይ እንደሚደርስ አስነብበናችሁዋል፡፡ ጦርነት በሚደረግባቸው አካባቢዎች ለአጠቃላይ የጤና ችግሮች መፍትሔ ለማግኘት ችግር የሚኖር ሲሆን በተለይም ሴቶችና ልጃገረዶች በስነተዋልዶ ጤና ጉዳይ አስከፊ ሁኔታ ላይ መውደቃቸው ምንም ጥርጥር የለውም የሚለው…
Rate this item
(0 votes)
የስነ ተዋልዶ ጤና ሰፋ ያሉ ጉዳዮችን የሚመለከት ነው፡፡ እርግዝናና ልጅ መውለድ፤ የሴ ቶች፤ የህጻናት፤ የታዳጊዎችና የወንዶች ጤንነት ከስነልቡና…. ከአካል… ከወሲባዊ ጥቃት መከላከል እና ደህንነታቸው እንዲጠበቅ ማድረግ፤ ያልተጠበቀ እርግዝናን እና ደህንነቱ ያልተጠበቀ ጽንስ ማቋረጥን መከላከል፤ የቤተሰብ እቅድ ዘዴ፤ የምክር እና የህክምና…
Rate this item
(1 Vote)
በአለማችን ወደ 75% የሚሆኑ እርጉዞች Anemia ወይንም የደም ማነስ ያጋጠማቸው ሲሆን ይህም የ Folic Acid እና Iron እጥረትን የሚያመላክት ነው፡፡ ይህንን ችግር በሚመለከት ያለውን ሁኔታ የሚ ዳስስ ጥናት በአገራችን በተለይም በባህርዳር በፈለገሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል መካሄዱን የኢትዮያጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር…
Rate this item
(1 Vote)
ምክር እፈልጋለሁ የሚል መነሻ ያለው አስተያየት ያገኘነው ከአንዲት የሰላሳ ሰባት አመት እድሜ ካላት ሴት ነው፡፡ መልእክትዋ እንደሚከተለው ነው፡፡‹‹…ትዳር ከመሰረትኩ አሁን ስድስተኛ አመቴ ነው፡፡ ባለቤቴ በእድሜ ከእኔ በአስራ ሁለት አመት ከፍ ይላል፡፡ ተዋውቀን…በደስታ ተፋቅረንና ተከባብረን የመሰረትነውን ትዳር በአግ ባቡ እየመራን ነው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
 የRh (አር ኤች) አለመጣጣም ሲባል ምን ማለት ነው? የሚል ጥያቄ ከብዙዎች ዘንድ የሚነሳ ነው፡፡ Healthline የተባለ ድረ ገጽ ይህንን ርእሰ ጉዳይ በስፋት በመዘርዘር ለንባብ አቅርቦታል፡፡ አንዲት እናትና ያረገዘችው ልጅ በደማቸው ውስጥ የተለያየ የ Rh ፐሮቲን ሲኖራቸው የ Rh አለመጣጣም ይፈጠራል፡፡…
Page 12 of 64