ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
ከ1994 እስከ 1999ዓ.ም የነበረው ኢህአዴግ፣ ካፒታሊዝም የህልውና ጉዳይ ሆኖበት የቢዝነስ መሰናክሎችን አስወግዷል ከ2000 እስከ 2005 ዓ.ም ያለው ኢህአዴግ፣ ሶሻሊዝም የእምነት ጉዳይ ሆኖበት በርካታ መሰናክሎችን በዘመቻ ተክሏል ባለፉት አስር አመታት በኢህአዴግ ላይ ካየናቸው ሁለት ተቃራኒ ባህርያት ጋር የሚመሳሰል በአንድ ሰው እውነተኛ…
Rate this item
(0 votes)
እድሜ ለሰጠው በየቀኑ ታሪክ ሲሰራ፣ ታሪክ ሲሻር አልያም ሲደገም ማየት የተለመደ ነው፡፡ በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ባለ ረጅም ታሪክ ያላቸው ህዝቦች ውስጥ የሚነገረው ታሪክ (ተረክ) የሚነፃፀርበት ክንውን መብዛቱ አይቀሬ ነው፡፡ የምርጫ ታሪካችን ግን ውሱን ከመሆኑም ባሻገር የቅርብ ጊዜ ትውስታን የሚያጭር ነው፡፡…
Rate this item
(5 votes)
መንግስት ከላያችን ላይ እጁን እንዲያነሳ ማድረግ ነው መፍትሄው - ማርጋሬት ታቸር እንዳደረጉት። የችግሩ ስረመሰረት እንዲነቀልና ትክክለኛው መፍትሄ ተግባራዊ እንዲሆን ፈፅሞ የማንፈልግ ከሆነስ? በ“አንዳች ተአምር” መፍትሄ እንዲመጣ እንጠብቃለና - ለ30 አመት በከንቱ ስንጠብቅ እንደኖርነው። በኤሌክትሪክ፣ በውሃ እና በስልክ ችግር መማረር ሰልችቷቸው፣…
Monday, 15 April 2013 07:57

“ኢህአዴግ በርቱ ብሎናል…

Written by
Rate this item
(0 votes)
“የመግባባት አንድነት ሠላም ማህበር” ከተቋቋመ ገና አራት ወሩ ቢሆንም፣ ኢህአዴግን ጨምሮ በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎችን አነጋግሮ አዎንታዊ ምላሽ እንዳገኘ ይናገራሉ፡፡ ህገመንግስቱ ለአገራችን የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጅማሮ በቂ ነው የሚሉት የማህበሩ ስራ አስኪያጅ አቶ ፋንታሁን ብርሃኑ፤ የፍርድ ቤቶች ነፃነት፣ የፕሬስ ነፃነትና የማህበራት…
Rate this item
(2 votes)
ሰጐን ትልቅ እንስሳ ናት፤ ሁለት እግሮችና ክንፎች ስላሏት ከአዕዋፍ ዘር የምትመደብ፡፡ ኢህአዴግም ትልቅ ፓርቲ ነው፡፡ “ዴሞክራሲና መልካም አስተዳደር” የሚባሉ ቃላትን ደጋግሞ ስለሚያወራም ዴሞክራትና የመልካም አስተዳደር ጠበቃ መስሎ ለመታየት ይሞክራል፡፡ ሰጐን የሆነ አደጋ ሲያጋጥማት አንገቷን ብቻ አሸዋ ውስጥ ትቀብራለች፡፡ ያ ግዙፍ…
Rate this item
(0 votes)
የመንግስት ጣልቃ ገብነትንም ኮንነዋል የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ “ፋውንዴሽን”፤ እንደማንኛውም መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት መቋቋም ሲገባው በመንግስት ጣልቃ ገብነት በአዋጅ ፀንቶ መቋቋሙ ተገቢ አይደለም ሲሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ገለፁ፡፡ የኦሮም ህዝቦች ኮንግረስ ሊቀመንበርና የመድረክ አመራር አባል ዶ/ር መራራ ጉዲና በሰጡት አስተያየት፤…