Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(9 votes)
ከዚህ ይልቅ ጡረተኛው ጄኔራል መኮንን በምልልሳቸው ላይ ያጎሏቸው ነገሮች ሁለት ናቸው። አንደኛው ከኤታማዦር ሹምነት ሲነሱ ስህተት እንደተሰራባቸው፣ ዋና ዋና ውጊያዎችን እንደመሩ በማስመሰል የተናገሩት አባባል ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ አቶ መለስ እንጂ እርሳቸው ስልጣን እንደማይወዱ ያወጉት የውሸት ክምር ነው።ዕለተ ቅዳሜ ተሲያት ላይ፡፡…
Rate this item
(3 votes)
ላይ ላዩን ስናስብባቸው፣ “ጥቅም” የሌላቸው ይመስላሉ - (“Art for Art’s Sake” እንደሚባለው) በተግባር ሲታዩ፤ የሚያጓጉና የሚያስደስቱ ይሆኑብናል - (በፕሪሜር ሊግ ወይም በሆሊውድ ፊልም እንረካለን) “ጥቅም” የማያስገኙ፤ “እርካታ”ን ግን የሚሰጡ - (ይህን እንቆቅልሽ ስንፈታ ነው ምንነታቸውን የምናውቀው) ግን፤ ትልቅ ጥቅም አላቸው፤…
Rate this item
(4 votes)
ምንም ጣጣ ሣላበዛ፣ የወጌን ርዕሠ ጉዳይ ልንገራችሁ፤ ከትላንት በስቲያ ማለትም፣ በዕለተ ሀሙስ፣ መስከረም 17 ቀን 2005 ዓ.ም ስለተከበረው የመስቀል በዓል እንዳይመስላችሁ፤ በዚሁ ዕለት በሒልተን ሆቴል ስለተካሄደ የቴዲ ሠርግ ላወጋችሁ ነው፡፡ እናሣ ታዲያ፣ “ሠርግ የዘፋኝም ሆነ የንጉሥ ያው ሠርግ ነው፤ ባታወጋን…
Saturday, 29 September 2012 09:09

የርዕዮት ጣቶች ወዴት ያመለክታሉ?

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እንደ ፈንዲሻ የፈኩ፣እንደ ተራራ ሰማይ የተናከሱ ምናብ-ወለድ የጥበብ ስራዎች ብቻ ሳይሆኑ፣ ለሰስ ያሉ እውነቶች፣ፈርጣማ ሂሶችም ወደ አደባባይ ሲደርሱ የምናገኘው የእውነትና ውበት ማማ አለ፡፡ስለዚህም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከፈጠራ ጽሁፎች በተጨማሪ የህትመቱን አደባባይ የሞሉትን መጽሃፍት የማያቸው በጥሩ ጎኑ ነው፡፡ደግሞም የታላላቅ ሰዎች ግለ…
Rate this item
(1 Vote)
ሕገ-መንግስታዊ መብቶቻችን እንዲከበሩና በተግባር እንዲውሉ ስንጮህ ኖረን ዛሬ ሰሚ ጆሮ በማግኝታችን ጥሪው የሚወደስ ነው፡፡ ይህም ሆኖ ጅማሮው እንዳይደናቀፍ የዴሞክራሲ ጠላቶች ጆሮ ይደፈን በሚል መፈክር ሁሉን ዘግቶ ወደ እንቅስቃሴ መሸጋገር ግን የተሟላ መፍትሔ ነው ብዬ አላምንም፡፡ኢህአዴግም ሆነ ተቃዋሚዎችን ጨምሮ መላው ሕብረተሰብ…
Rate this item
(1 Vote)
የ “ያ ትውልድ” “ሞገደኛ አባል” አለመሆናቸው የባለፉት 30 እና 40 ዓመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዋነኛ ተዋናዮች በአብዛኛው የአንድ ትውልድና አስተሳሰብ ውጤቶች ናቸው፡፡ እድሜና ስልጣን ጠገቡን ንጉሰ ነገስት ከዙፋናቸው አውርደው ስልጣኑን የሙጥኝ ያሉ ወጣት ወታደሮች፣ ወታደሮችን ስልጣን ለመንጠቅ የተለየዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ሲያደራጅና…