ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
ሥነ-ግጥም የኪነ-ጥበብ አውራ እንደሆነ ሊቃውንት እማኝ ናቸው። ኢትዮጵያዊው ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን፣ አሜሪካዊው ባለቅኔ ዊትማን፣ ፈረንሳዊው ደራሲ አልበርት ካሙ እና ሌሎችም ተጠቃሾች ናቸው። የግጥም አውራነቱ የይዘቱ/ የጭብጥ መጎምራት፣ የዕይታ ጥቁምታው - ግጥም የተኖረና የቸከ ሀሳብ የሚቃርም ቶስቷሳ አይደለም፤ የሚመጣን ተንባይና…
Rate this item
(1 Vote)
 ኤሪክ አርተር ብሌር በ1903 (እ.ኤ.አ) ህንድ ውስጥ ተወለደ፡፡ በኮሌጅ በነበረው ቆይታ ለተለያዩ ጋዜጦች ፅሁፍ በማቅረብ ተሳትፎውን ሀ ብሎ ጀመረ፡፡ ከ1922-1927 (እ.ኤ.አ) የህንድ ኢምፔርያል ፖሊስ አባል በመሆን በበርማ ተሳትፏል፡፡ በበርማ በነበረው ቆይታ ላይ ተመርኩዞ Burmese days የተባለውን የመጀመሪያ ልቦለዱን በ1934 (እ.ኤ.አ)…
Rate this item
(4 votes)
ከአድማስ ባሻገር (1962) በበአሉ ግርማ የተጻፈ ረጅም ልብ ወለድ ነው። ይህ ድርሰት ምሁራን በአማርኛ ቋንቋ የተጻፉ ድርሰቶችን ሲያወሱ ከአቤ ጉበኛ አልወለድም ጋር በታላቅ ግነት በግንባር ቀደምትነት የሚጠቅሱት ድርሰት ነው። ከኪናዊ ይዘቱ አኳያ ድርሰቱን በውል ለሚመዝን በሳል ኀያሲ ግን የገናናነቱን ያህል…
Rate this item
(0 votes)
መቼም ደህና ዓይንና አእምሮን የሚይዝ ነገር ሲገኝ ተመስገን ነው የሚባለው፥ የታገልን መጽሐፍ አነበብኹት፤ ደስም አለኝ። እኔ እና መጽሐፉ ደፋር ነው ባይ ነን፤ ሌላው ምን እንደሚለው አንድዬ ይወቀው። ስነ- ጽሑፍ የተቃራኒ ጾታ ፍቅር፣ ዳሌ፣ ባት፣ መተቃቀፍ፣ መከጃጀል፣ ውበት፣ ሳቅ እና ጨዋታ…
Rate this item
(0 votes)
‹‹ከዘራፊው ማስታወሻ›› ‹‹እኔም ሄድ መለስ፣ አልልም በዋዛ፤ከውበት ቢርቁ፣ ዕውነት አይገዛ፤››በሊቀ-ሊቃውንት ሥም፣ በባለቅኔዎች ዎረታ፣ በገጣሚያን ችሮታና ሥጦታ፤ በሁሉም ሥም ሰብሰብ ብለን ግጥምን እናወድስ!...ግጥም ስለ ግጥም!በለበቅ ስንኞቹ ደርሶ ትውስ የሚለንን ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅንን ‹አፈሩን ያቅልልላቸው› ብለን እንጀምር፤ ዓለምንና ስብጥርጥር ዕውነታዋን በግጥሞቹ ፈክሮ…
Rate this item
(1 Vote)
 መቼ ነው ልባችንን የዕድሜ ሙሉነት የሚረታው? ከተለከፍንበት አዙሪት የሚላቀቀው? (ቤባንያ ገፅ፥፲፪) አንዳንዴ የራሴን ገፀባሕርይ “ኻሊድ”ን፥ የክሪስቶፈር ኖላንን ገፀባሕርይ ‘Leonard moans’ እና የዓለማየሁ ገላጋይን ገፀባሕርይ ‘መፍትሔ’ በአንድ የሕይወት መስመር ውስጥ አገኘዋለኹ። Memento ላይ የሚታይ የጊዜ መሳከር፥ እኔን በሌላ አቅጣጫ እንዳጋጠመኝ እንዲኹ፤…
Page 1 of 249