ጥበብ

Rate this item
(4 votes)
ከውሃ እስከ ውሃ የጉዞ ማስታወሻመግቢያ 1 የአሶሳው ጉዞ ከጐንደር ጉዞዬ በኋላ ወደ ጓሣ (ሰሜን ሸዋ) መሄዴን ተርኬያለሁ፡፡ ከዚያ እንደተመለስኩኝ ወደ አሶሳ (ቤኒሻንጉል ጉሙዝ) ግድቡ አካባቢ ለሚካሄድ የኪነጥበብ ፕሮግራም ተጋብዤ ሄድኩኝ፡፡ እዚያ ለአራት ቀን ያህል ቆይቼ እንደተመለስኩ ደሞ ሌላ ጉዞ ገጠመኝ…
Rate this item
(9 votes)
ክፍል ፫የክፍል ፪ ጽሑፍን ያቆምነው የአማርኛ ፊደል ያሉት 7 ድምፅ ወካይ ሆሄያት ብቻ ሆኖ ሳለ የአማርኛ ፊደል መሻሻል ወይም በዝተዋልና ይቀነሱ ጥያቄዎች መነሣት ይገባቸዋልን የሚለውን በቀጣይ እናየዋለን በማለት ነበር፡፡ ቀደም ብሎ በክፍል ፩ ጽሑፌ የአማርኛ ፊደል ይሻሻል በሚል ሰበብ ከተለያዩ…
Rate this item
(4 votes)
ሲነበብ፥ እንደተገባደደም አእምሮ ዉስጥ የሚንገዋለል ልቦለድ ብርቅ ነዉ። በአንፃሩ ስሜት ለጥጦ ትረካዉ ሲደመደም የሚደበዝዝ የምንዘነጋዉ ያመዝናል። የአልበርት ካሙ “The Stranger” ወይም ሚፍታ ዘለቀ እንደተረጐመው፤ “ባይተዋሩ” ወደ ብዙ ቋንቋዎች የተመለሰና ከጥቂት የዓለም ምርጥ ልቦለዶች ጐራ የተመደበ ዘመናዊ ልጨኛ (classical) ነዉ። በመቶ…
Saturday, 27 December 2014 16:26

የእብዶች ሸንጎ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
አፈጉባኤው የጫት ገረዊናውን እያነሳ የንግግር ማድረጊያውን ጉብታ መሬት እየደጋገመ ያጎነዋል። ለፓርላማው አባላቱ ስለ ስብሰባው ፍሬ ነገር ሹክ ለማለት በእጅጉ እየተጣደፈ ነው። ጉሮሮውን በልቅላቂ የሀይላንድ ውሀ እያጠበ የመክፈቻውን ንግግር ጀመረ፤“ከጊዜ ግሳንግስ ውስጥ ይህቺን ቅጽበት ብቻ ተውሰን እብዳታችንን ፊት መንሳት እንጀምራለን። ከእብደታችን…
Rate this item
(25 votes)
በክፍል ፩ ፅሑፌ፤ የአማርኛ ፊደሎች (ሆሄያት) በዝተዋልና ይቀነሱ (ይሻሻሉ) በሚሉ የቋንቋ ምሁራን የተሰነዘሩትንና እየተሰነዘሩም ያሉትን ሀሳቦች ከብዙው በጣም በጥቂቱ እንደገለጽኩ ይታወሳል፡፡ በማጠናቀቂያዬም “ለመኾኑ አማርኛ የራሱ የኾነ ብቸኛ ፊደል (የፊደል ገበታ) አለውን?” የሚል ጥያቄ አቅርቤ ነበር፡፡ እናም በቀጠሮዬ መሰረት ይኸው የያዝኩትን…
Saturday, 20 December 2014 13:19

የፀሃፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
(ስለ ምርጫ)* ከአዲስ ምርጫ የምንማረው ነገር ቢኖር ከቀድሞው ምርጫ ምንም አለመማራችንን ነው፡፡ ጌራልድ ባርዛን * ምርጫ የምናካሂድበት ብቸኛው ምክንያት ከህዝብ የተሰበሰበው አስተያየት ትክክል መሆኑን ለማወቅ እንደሆነ ተሰምቷችሁ ያውቃል?ሮበርት ኦርቤን* በኦሎምፒክ ሁለተኛ ሆኖ መጨረስ ብር ያሸልማል፡፡ በፖለቲካ ሁለተኛ ሆኖ መጨረስ ግን…