ጥበብ
የእንቅልፍ ችግር ያለበት ህመምተኛ ሃኪሙ ዘንድ ሔዶ ምርመራ ያደርግና መድኀኒት ይታዘዝለታል፡፡ ከዚያም ሃኪሙ፤ “እነዚህን መድኀኒቶች ከወሰድክ ቤትህ ተኝተህ አለምን ስትዞር ታድርና ፓሪስ ላይ ታርፋለህ” ይለዋል፡፡ በነጋታው ህመምተኛው ወደ ሃኪሙ ጋ ተመልሶ ይሄድና “ዶ/ር፤ መተኛቱን በደንብ ተኛሁ፤ ጠዋት ስነቃ ግን የተነሳሁት…
Read 1177 times
Published in
ጥበብ
በ6 ወራት ውስጥ 100ሺ ብር ያሸልማል በደቦል መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽንና በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ (ኢቢኤስ) ቴሌቪዥን ትብብር የሚተላለፈው “መረዋ” የተሰኘ የድምፅ ተሰጥኦ ውድድር ሊጀመር እንደሆነ የደቦል መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ባለቤትና ስራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን መኮንን አስታወቁ፡፡ ሰሞኑን በቤል ቪው ሆቴል በተሰጠው…
Read 2379 times
Published in
ጥበብ
“ሁለት ጎረምሶች በሬዲዮ እያወሩ ነው፤ሁለት ጎረምሶች ያልኩበት ምክንያት ጋዜጠኞች ለማለት ስለከበደኝ/ስለተቸገርኩ ነው” የሚለው እያዩ ፈንገስ፤በተለይ በኤፍኤሞች ስለምናደምጣቸው ጋዜጠኞች ትዝብቱን ይነቅሳል፡፡ ተመልካቹም በፈገግታ ያጅበዋል፡፡ “ታዲያ ጎረምሶቹ የሚያወሩት ሩኒ ስለተባለ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ተጫዋች ነበር፡፡ እንደነሱ አገላለፅ፤ ሩኒ ለተከታታይ ስምንት ጨዋታዎች ጎል…
Read 4979 times
Published in
ጥበብ
(ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ)ከጌዴዎን ግምጃ በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሥር ከተደራጀ ፬ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የሐዲስ ዓለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ከየካቲት 21 - የካቲት 22 ቀን 2007 ዓ.ም የቆየ ዐውደ ጥናት በደብረ ማርቆስ ቤተ መንግሥት የባህል አዳራሽ አካሂዶ ነበር፡፡ በጉባኤው ላይ ጥሪ የተደረገላቸው ምሁራን…
Read 3544 times
Published in
ጥበብ
አዲስ ሃሳብ እንደ ህፃን ነው፡፡ ከመውለዱ ይልቅ መፀነሱ ይቀላል፡፡ ቴድ ኮይሲስ አንዴ በአዲስ ሃሳብ የሰፋ አዕምሮ ወደቀድሞ ቦታው ፈፅሞ አይመለስም፡፡ ኦሊቨር ዌንዴል ሆልሜስሁሉም ስኬቶችና በልፋት የተገኙ ሃብቶች መነሻቸው ሃሳብ ነው፡፡ ናፖሊዮን ሂል ሁሉም ነገር የሚጀምረው ከሃሳብ ነው፡፡ ኧርል ናይቲንጌል ሃሳብ…
Read 1293 times
Published in
ጥበብ
ግለ ታሪክም ሆነ የሕይወት ታሪክ ጽሑፎች ንጥጥር መቼም ቢሆን በጦር ጀግኖች ላይ ይበልጥ ማመዘኑን የምናጤንበት አንዱ አጋጣሚ ዘመናዊው የሕይወት ታሪክ አፃፃፍ ከአንደኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ማበቡ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ከዚያ ቀደም የነበሩትን ተረታዊና አንዳች መለኮታዊ ተቀብዖ ማጐናፀፍን አስወግደው፣ በሰው ውስጥ…
Read 4913 times
Published in
ጥበብ