ባህል
እኔ የምለው…አንዳንዴ ግርም ይለኛል… ብዙ ነገሮችን ስታዩ ምንድነው መተሳሰባችንን እንዲህ ሙልጭ አድርጎ የወሰደብን አያስብላችሁም? እንዴ…ሥራ ፈላጊ ቢኖርም እኮ ጭማሪ ማግኘት ያለበት ጭማሪውን ለምን አያገኝም፡፡ ገና ለገና ‘ትርፍ ከፍ ለማድረግ’ እየተባለ የሠራ ሰው ለሥራው የሚመጥን ክፍያ ሳይሰጠው ሲቀር በጣም ቀሺም ነው፡፡እንዴት…
Read 18286 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!በቀደም እዛ ‘ዋናዋ አገር’ የተሸነፉት ሰውዬ ያሸነፏቸውን ሰውዬ ስልክ ደውለው “እንኳን ደስ አለህ…” ያሏቸው ነገር እንዴት ያስቀናል! የምር እኮ…“እንኳን ደስ አለህ፣ አሸንፈኸኛል” የምንባባለው መቼ ነው አያስብላችሁም! ነገሬ ካላችሁልኝ…እዚህ አገር ብዙዎቻችን በሆነ ነገር ‘የምንበለጠው’ በእኛ ችሎታ ማነስ ወይም የሌላኛው ሰው…
Read 16688 times
Published in
ባህል
ደህና ሰንብቱልኛማ! ምነው ዳገት ሳልወጣ ልቢቷ ምቷ ፈጠነብኝሳ!እናማ…እንዲህ ካልን በኋላ ዋናው ጥያቄ ምን መሰላችሁ…“እነኚህን የደከሙ ባትሪዎች ሁሉ ‘ቻርጅ’ የማድረግ ኃላፊነቱን የሚወስድ አቅሙ ያለውና፣ ከሁሉም በላይ የእውነት ታማኝና የምር ገለልተኛ ሰውና ተቋም አለ ወይ?” የሚለው ነው፡፡ ስሙኝማ…ደጋገመን እንደምንለው ከልብ ከሳቅን ይኸው…
Read 4688 times
Published in
ባህል
አቡነ ጳውሎስ በመጨረሻ የሕይወት ዘመናቸው ከነበሯቸው ዕቅዶች መካከል የመስቀል ደመራ በዓል በዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ ጥረት ማድጋቸው ነው፡፡ ይህ ፓትርያርኩ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዓለም አቀፋዊ ግንኙነት ከጣሉአቸው ምሰሶዎች እንደ አንዱ ይቆጠራል፡፡ የአሁኑ አቃቤ መንበረ ፓትርያርክ እና የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ…
Read 6356 times
Published in
ባህል
በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ግሪግ ዶሪ ከጠ/ሚኒስትር መለስ ህልፈት በኋላ ስላለው የኢትዮጵያ ሁኔታ፣ ስለበጀት ድጋፍ፣ ስለ ኢንቨስትመንት፣ ስለ ሰብዓዊ መብት አያያዝና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ መልካሙ ተክሌ ጋር ሰፊ ቃለ ምልልስ አድርገዋል፡፡ እነሆ:-የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈትን ተከትሎ በአገሪቱ…
Read 3405 times
Published in
ባህል
አጼ ቴዎድሮስ በመሞታቸው ምንአልባት የቅርብ ቤተሰባቸው (እሱም ከነበረ ነው) በቀር ያለቀሰ መኖሩ ያጠራጥራል፡፡ ምክንያቱም ሰውየው በውጭ በእንግሊዞች፣ በውስጥ ደግሞ ለዘውድ ሲሻኮቱ በነበሩ የየአካባቢው ባላባቶች ወጥመድ ውስጥ ገብተው ስለነበር ነው፡፡ ራሳቸውም ቢሆኑ በፖለቲካና በስርቆት ምክንያት ለሚገድሏቸው ሰዎች እንዳይለቀስ በአዋጅ ከልክለው ነበር…
Read 5624 times
Published in
ባህል