ባህል

Saturday, 08 October 2022 09:39

“በህግ አምላክ!”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ከፈረንጅ መጽሐፍ ላይ የተገኘችን ታሪክ እዩልኝማ! አቃቤ ህግ ከሳሽን እያነጋገረ ነው፡፡ ሰውየው ተደብድቤያለሁ ብሎ ነው የክስ ፋይል የከፈተው፡፡“ክስህ ላይ ተከሳሽን ጨካኝ ነው፣ ጨከነብኝ ትላለህ፡፡ ምን አደረገህ?”“ደበደበኝ፣ ነከሰኝ፡፡”“በምንድነው የደበደበህ?”“በዱላ፡፡”“በምንድነው የነከሰህ?”እሰይ! እና የአንዳንድ ጋዜጠኞች አጠያየቃችን እንዲሁ ነው፡፡ እንግዲህ ዘንድሮ የማይደረስበት…
Saturday, 01 October 2022 12:33

“ችግር የለም...”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...አሁን፣ አሁን በተደጋጋሚ የምትሰሟት ነገር አለች፡፡ ስለ አንድ የሆነ ችግር አንስታችሁ ስታወሩ “ችግር የለም፣ ይስተካከላል፡፡” ችግር ቢሆን አይደል እንዴ መጀመሪያውኑ ስለዛ ጉዳይ ያወራችሁት! ችግር የለም?! እንክት አድርጎ ነው ችግር ያለው፡፡ የሆነ ጉዳያችሁ ከሳምንት፣ ሳምንት እየተንከባለለ መከራ ያበላችሁ መሥሪያ ቤት…
Saturday, 24 September 2022 17:47

እልም አለ አውቶብሱ...

Written by
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሚስቱ ክፉ ባቄላ እራቱ፣ ብሳና እንጨቱ፣ ሀዘን ነው ቤቱሚስቱ ደግ ስንዴ እራቱ፣ ወይራ እንጨቱ፣ ደስታ ነው ቤቱ፣የምትል የቆየች ስንኝ አለች፡፡ ያው እንግዲህ ‘የትምክህተኞች’ ዘመን አልነበር! ያኔ ይቺ አባባል ስትፈለሰፍ’ አብዮቱ ፈንድቶ ቢሆን ኖሮ... አለ አይደል... ምድረ ሾቭኒስት ሁላ “የምናምን…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ምስኪን ሀበሻ፡- አንድዬ እንኳን አደረስከኝ፣ እንኳን አደረስከን!አንድዬ፡- ከየት ወደየት ነው ያደረስኳችሁ?ምስኪን ሀበሻ፡- እንዴ አንድዬ!አንድዬ፡- ጥያቄዬን መልስልኛ፡፡ምስኪን ሀበሻ፡- አንድዬ፣ ከአሮጌው ዓመት ወደ አዲሱ ዓመት፡፡ አንድዬ፡- ምስኪኑ ሀበሻ፣ አሮጌ የሚባል ዓመት አለ እንዴ?ምስኪን ሀበሻ፡- አን...አንድዬ...አንድዬ፡- ምስኪኑ ሀበሻ ጭራሽ አንደበትህ እየተዘጋ…
Saturday, 10 September 2022 21:15

“አይ ሀቭ ኤ ድሪም!”

Written by
Rate this item
(5 votes)
“--እምዬ ኢትዮጵያን ክፉ ከሚያስቡባት በላይ፤ ክፉ ከሚመክሩባት በላይ፣ ክፉ ከሚሸፍጡባት በላይ፣ ክፉ ሴራ ከሚጎነጉኑባት በላይ፣ቀንና ሌት ውድቀቷን ከሚመኙላት በላይ ያድርግልን!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ለአዲሱ ዘመን ዋዜማ አደረሳችሁማ!ቅዳሜና ዋዜማ ግጥም አሉና አረፉት! ስሙኝማ...ይሄ ኮንዶሚኒየም የሚባለው ነገር እኮ ስንት ውለታ አለው መሰላችሁ! ልክ…
Saturday, 03 September 2022 14:30

የሚገለጽ ተአምር ካለ...

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“በዚህ አስቸጋሪ ወቅት፣ በዚህ አሳዛኝ በሆነ ወቅት ለሁላችንም አርቆ ማስተዋልን፣ ተልቆ ማሰብን፣ ንጹህ ልቡናውን ይስጠንማ! የሚገለጽ ተአምር ካለ፣ ይህኛው ተአምር በእኛው እጅ ነውና! በተረፈ የእሱ ጥበቃ አይለየን! --” እንዴት ሰነበታችሁሳ! ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ!አንድዬ፡- ምስኪኑ ሀበሻ፣ እንዴት ነህ?ምስኪኑ ሀበሻ፡- አለሁ አንድዬ፣…