ባህል

Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታቸሁሳ! ስሙኝማ…እኔ የምለው…የሸሻችሁት ነገር በየቦታው ሲመጣባችሁ አያናድዳችሁም! በተለይ የህዝብ ትራንስፖርት መኪናዎች ውስጥ… አለ አይደል… ሰላም የማይሰጣችሁን ነገር ስትሰሙ… “የት ብሄድ ነው ሰላሜ የማይረበሽብኝ!” አያሰኛችሁም? የምር…ለምሳሌ መስማት የማትፈልጉት የሬድዮ ፕሮግራም አለ እንበል፡፡ ቤት ውስጥ እሱን ፕሮግራም የከፈተ የቤተሰበ አባል እንደ…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ጋብሮቮያዊው ያወጣው ማስታወቂያ እንዲህ ይላል፡፡ “በቀን ሁለት ጊዜ እንቁላል የምትጥል ዶሮ እገዛለሁ፡፡” ለእኛ ደግሞ በቀን ሁለት ጊዜ ዕንቁላል መጣሏ እንኳን ቢቀርብን ዋጋ ሲቆልሉባት አፍ አውጥታ “ይሄ ዋጋ እንኳን ለእኔ ለፍየል ወጠጤም ይበዛል…” የምትል የዶሮ ዝርያ ይስጠንማ! እኔ የምለው…በዓሉ…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁማ! ያው ‘ኔትወርክ’ እንደተለመደው በበዓል ሰሞን እንደልብ ስለማይሠራ ‘መልካም የትንሳኤ በዓል’ የሚል ‘ቴክስ ሜሴጅ’ ለሁሉም መላኬ ይመዝገብልኝማ! ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…አንዳንዴ ሳስበው ይሄ ‘ኔትወርክ’ የሚባል ነገር ልክ የሰው ባህሪይ ይዞ የሚያሾፍብን ይመስለኛል፡፡ ልክ ነዋ… አጠገብ…
Rate this item
(8 votes)
መልክአ ኢትዮጵያ - ፲፭ ከየሆቴሉና ሬስቶራንቱ የሚሰበሰቡ ትርፍራፊ ምግቦች በጉርሻ ምጣኔ ከሚቸረቸርባት፣ ከየቤቱ የተራረፈው ለነዳይ ከሚመጸወትባት አገር ወደ ባሕር ማዶ ለተሻገሩቱ ኅሊናቸውን ከሚሞግታቸው ነገሮች አንዱ ትራፊ ምግብ ቆሻሻ መጣያ ውስጥ መድፋት ነው፡፡ ልጅ ኾኜ በማዕድ ላይም ይኹን በአጋጣሚ ብጣቂ እንጀራ…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሰላም ነው? ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…“እንደው ለጤናሽ እንደምን ከረምሽ…” “ጨጓራህ ሰሞኑን ትንሽ ሻል አላለህም…” “አገሩ ከብቱ ደህና ከረመ…” አይነት ሰላምታዎች እኮ የ‘ድሮ ታሪክ’ አይነት ሆነዋል፡፡ የምር እኮ…አለ አይደል… እንደዚህ አይነት ሰላምታዎች ቢሆንም፣ ባይሆንም ለሰው ደህንነትና ጤንነት ከመጨነቅ የሚመጡ ነበሩ፡፡…
Saturday, 20 April 2013 11:50

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ

Written by
Rate this item
(7 votes)
መልክአ ኢትዮጵያ - ፲፬ የቺካጎ ቆይታዬ የመጨረሻዋ ምሽት ላይ ነኝ። በዚህች ምሽት ከፍ ያለ ስምና ዝና ባለው ‹‹ካዲላክ ፓላስ›› (Cadillac Palace) ቴአትር ቤት ከታደሙት በሺሕ ከሚቆጠሩ ተመልካቾች አንዷ ኾኛለኁ። ተውኔቱ ሚልዮኖች በቴአትርና ሲኒማ ቤት ደጃፍ ተሰልፈው ላለፉት ኻያ ስምንት ዓመታት…