ባህል

Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አጐንብሶ መሄድ አላውቅ ብዬ እንደ ሰውእቀና ብዬ ነው ቤቴ የፈረሰው፤ የሚሏት “ተረትና ምሳሌ” ነገር አለች፡፡ አሁን አሁን እንደምንም ብለው ቀና ያሉ ሰዎች ቤታቸው መፍረሱን ወይም እየፈረሰ መሆኑን እንሰማለን፡፡ ምን አይነት ጊዜ እንደሆነ አንድዬ ይወቀው እንጂ…የአንዱ ስኬት የሌላውን ዓይን የሚያቀላበት…
Rate this item
(1 Vote)
“ቡና የለም እንጂ ቡናማ ቢኖርወይ አገር ወይ አገር፣ ወይ አገር ጎንደር” * * *አገሯ ጉዋሳ መገራ ምነው አልሰማ አለች ብጣራ ብጣራ * * *እውነት ለመናገር አንዳንድ አገራችንን ክፍሎች የምናውቃቸው በግጥም ብቻ ነው፡፡ ሄደን ስናይ ከግጥሙና ከአገሩ የቱ እንደሚሰፋ እንለያለን፡፡ መጀመሪያ…
Rate this item
(3 votes)
“እሼ እዛው ነዋሪ ገበሬ ነው፡፡ ሞቅ ይለዋል! አንዱ ገንዘብ ሰጥቶ ምግብ በሳህን አርጎ ሂድ ወደሚስትህ ይለዋል፡፡ ይሄዳል፡፡ ግን በጨለማ በቀጭኑ ድንጋያማ የዘሙቴ መንገድ ሲሄድ ገንዘቡ ይጠፋዋል፡፡ ሳህኑን መሬት አስቀምጦ ገንዘብ ፍለጋ ይመለሳል፡፡ ገንዘቡ የለም፡፡ ታሪኩ የተባለው የማህበሩ አባል ቡታጅራ አካባቢ…
Rate this item
(3 votes)
“አሜሪካ የሚኖሩ የዘሙቴ ማህበር አባላት ‘በዘንድሮው ጉዞ’ ቀንተናል ይላሉ” ብሎ ወዳጄ አጫወተኝ… ዳኜ፣ ድርሻዬ (የካርታው መሀንዲስ)፣ እንዳለ (ቂሾ) ይባላሉ፡፡ የዓመት ሰው ብሏቸው ቢመጡ ደስታዬ ነው፡፡ ዘሙቴ ውስጥ፤ ገና ካፋፍ ላይ ሆነን፣ የአቶ አበበ ወ/ማርያም ቤት ከሩቅ የተንጣለለ ግቢውን በስፋት ዘርግቶ…
Saturday, 08 November 2014 11:11

‘የቻይና ሆድ…’

Written by
Rate this item
(21 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሰውየው… አለ አይደል…ፊቱ የሚያስፈራ…፣ “አጠገቡ ምግብ አይበላም…” የሚባል አይነት ነው፡፡ እናማ አንዱን እንዲህ ይለዋል…“ለመሞት ተዘጋጅ፡፡”“ለምን?”“እኔን የሚመስል ሰው ካገኘሁ ከዚህ ዓለም አሰናብተዋለሁ ብዬ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ፡፡”“አንተን እመስላለሁ እንዴ?”“ቁርጥ እኔን ነው የምትመስለው፡፡”“እንግዳው ከዚች ዓለም አሰናብተኝ፡፡”እንዲህ ከመባል ይሰውራችሁማ! እኔ የምለው…እንግዲህ ጨዋታን…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ሰውየው እንትናዬውን ‘ኢምፕሬስ’ ለማድረግ ምን ይላታል መሰላችሁ… “የኩላሊትና የጉበት ስፔሻሊስት ነኝ፡፡”“ወይኔ ዕድሌ! ግን እውነትህን ነው?”“አዎ፣ በተለይ በኩላሊትና በጉበት ቀደዳ የሚደርስብኝ የለም፡፡”እሷም የኩላሊትና የጉበት ስፔሻሊስት እንትና እንዳላት ታወራለች፡፡ በቃ… ምን አለፋችሁ… በጓደኞቿና በቤተሰብ አካባቢ ዓቢይ አጄንዳ ሆና ከረመች፡፡ ልክ ነዋ…እንዲህ…