ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ወጣት ገጣሚያንና የሙዚቃ ባለሙያዎች የተቀናጁበት ወርሃዊ የኪነጥበብ ዝግጅት በመጪው ረቡዕ ምሽት 12፡30 በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይቀርባል፡፡ ገጣሚና ተዋናይ ሜሮን ጌትነት መድረክ በምትመራበት ዝግጅት ረዳት ፕሮፌሰር ኃይማኖት አለሙ ከ“ቴዎድሮስ” ትያትር ቅንጭብ የሚያቀርብ ሲሆን፣ አርቲስት ታምሩ ብርሃኑ መነባንብ፣ አባባው መላኩ፣ በረከት በላይነህ፣…
Read 1079 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 11 February 2012 09:25
የ”ደርቢ” ተመልካቾች ቅሬታ አሰሙ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
ባለፈው እሁድ ከቀኑ 8 ሰዓት “ደርቢ” የአማርኛ ፊልምን ሊመለከቱ የገቡ ፊልም አፍቃሪዎች በፊልሙ የድምፅ ጥራት መጓደል የተሰማቸውን ቅሬታ ገለፁ፡፡ በአምባሳደር ሲኒማ ገንዘባችንን ከፍለን እና ተጋብዘን ገባን ያሉት ተመልካቾች፤ ገንዘባችንም ጊዜአችንም ባክኖ አዝነን ወጣን ሲሉ ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡ አንዲት ወጣት ከእህቷና…
Read 1050 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በቅርቡ በድንገተኛ አደጋ ሕይወቷ ያለፈውን ጋዜጠኛና ደራሲ ፅጌሬዳ ኃይሉን በኪነጥበባዊ ዝግጅቶች እንደሚዘክር የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር አስታወቀ፡፡ ረቡዕ ከቀኑ 11 ሰዓት በፑሽኪን አዳራሽ ከእናት የማስታወቂያ ሥራዎች ድርጅት ጋር በመተባበርበሚቀርበው“ዝክረፅጌሬዳ”ዝግጅትይ መስፍን ሃብተማርያም፣ አለማየሁ ገላጋይና ኤፍሬም ስዩም ሥራዎቿን ያቀርባሉ ተብሏል፡፡
Read 1341 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 11 February 2012 09:21
“ዴርቶጋዳ” ወደ እንግሊዝኛ ተተረጐመ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
በደራሲ ይስማዕከ ወርቁ ተፅፎ ለንባብ የበቃው “ዴርቶጋዳ” ወደ እንግሊዝኛ ተተርጉሞ ካለፈው ሰኞ ጀምሮ ለንባብ በቃ፡፡ ዘላለም ንጉሤ የተረጎመውን መፅሐፍ ያሳተመው ዩኒቲ ፐብሊሸርስ ሲሆን መፅሐፉ በፋር ኢስት ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ነው የታተመው፡፡ በመፅሐፉ ጀርባ ላይ ዶ/ር ታዬ አሰፋ፣ ደራሲና ሃያሲ መስፍን…
Read 3669 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 11 February 2012 09:18
STRANGE” የስዕል አውደ ርዕይ ማክሰኞ ይከፈታል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
በሰዓሊ ሮቤል ብርሃኔ የተዘጋጁ 50 ስዕሎች የሚቀርቡበት “STRANGE” የስዕል አውደ ርዕይ በመጪው ማክሰኞ አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር ተመርቆ ይከፈታል፡፡ 50ዎቹ አክሌሪክ ስዕሎች የሰዓሊው የአንድ አመት ሥራዎች ናቸው፡፡ ሮቤል ለብቻው አውደ ርዕይ ሲያዘጋጅ ይህ ሦስተኛው ሲሆን በጋራ ከ20 ጊዜ…
Read 1047 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ብርሃኑ ወርቁ ፅፎ ያዘጋጀውና ትእግስት ካሳ ፕሮዲዩስ ያደረገችው “አርግዣለሁ” ፊልም ነገ ሰኞ እና የዛሬ ሳምንት በአዲስ አበባ ይመረቃል፡፡ በ95 ደቂቃ ፊልሙ ላይ አህመድ ተሾመ (ደንቢ)፣ ምትኩ ፈንቴ፣ አልማዝ ኃይሌና ሌሎች ተሳትፈዋል፡፡
Read 1102 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና