Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የኦስካር እጩዎች ምሳ ተጋበዙ በስምንት ተከታታይ ክፍሎች በተሰራው የሃሪ ፖተር ፊልም ላይ በመሪ ተዋናይነት የሰራው ዳንኤል ራድክሊፍ ለኦስካር ሽልማት ግድ የለኝም ሲል መናገሩን ቢቢሲ አስታወቀ፡፡ የኦስካር ሽልማት ሰጭዎች አዋጭና ጭብጣቸው ለህፃናት በሚሆኑ ተወዳጅ ፊልሞች ላይንደሚያተኩሩተናገረው ዳንኤል ራድክሊፍ፤ ተወዳጅ የሃሪ ፖተር…
Rate this item
(0 votes)
በኢሳግ ፊልም ፕሮዳክሸን የተሰራው “ሀኒሙን” እና በኦክቴት ፒክቸርስ የተሰራው “ደርቢ” የአማርኛ ፊልሞች ነገ ይመረቃሉ፡፡“ሃኒሙን” በኢሳያስ ግዛው ተፅፎ የተዘጋጀ ሲሆን፤ ሽመልስ አበራ፣ ተስፋ ብርሃኔ፣ ፍፁም ፀጋዬ፣ ችሮታው ከልካይ፣ ካሌብ ዋለልኝ እና ሌሎች ተውነውበታል፡፡ የ110 ደቂቃ ፊልሙ ለዝግጅት ስድስት ወር ፈጅቷል፡፡ ይሄ…
Rate this item
(0 votes)
ጭንቀትን አስመልክቶ የተፃፈው “ልጓም” የሥነልቦና መፅሐፈ ለንባብ በቃ፡፡ በከተማ አድማሱና ኃይለሚካኤል አድማሱ የተዘጋጀው ባለ 143 ገፅ መፅሐፍ በ25 ብር ወይም በ10 ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡፡ ከደራሲዎቹ አንዱ በእንግሊዝ የሚኖር ሲሆን እዚህ ካለው ሌላኛ አዘጋጅ ጋር በመሆን በኢሜይል እየተላላኩ እንዳዘጋጁት ለማወቅ ተችሏል፡፡በሌላም…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲና ጋዜጠኛ ዳንኤል ወርቁ የተዘጋጀው “የማዕበል አሶች” የተሰኘ የረዥም ልቦለድ መፅሐፍ በፋና ኤፍኤም 98.1 አዲስ አበባ ሊተረክ ነው፡፡ በተዋናይ አያሌው ገብረማርያምና ተዋናይት ሙሉ ኪዳኔ በየሳምንቱ እሁድ ምሽት ከ3፡30 ጀምሮ ለ45 ደቂቃ የሚተረከው መፅሐፍ፤ የሚቀርበው “ጥበብና እፎይታ” በሚል ፕሮግራም ነው፡፡ ስለትረካው…
Rate this item
(0 votes)
አንጋፋው አርቲስት ሰይፈ አርአያ በአላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በመገኘት ለወጣት የፊልም ባለሙያዎች ልምዱን አጋራ፡፡ ከትናንት ወዲያ ምሽት ፒያሳ በሚገኘው ፑሽኪን አዳራሽ ልምዱን ያጋራው ሰይፈ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ነባር አርቲስት ሲሆን በቅርቡ አርቲስቱ የተሸለመበት “እቴጌ ቁጥር 2” ፊልም አዘጋጆች እና አላቲኖስ…
Rate this item
(0 votes)
አንጋፋው አርቲስት ሰይፈ አርአያ በአላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በመገኘት ለወጣት የፊልም ባለሙያዎች ልምዱን አጋራ፡፡ ከትናንት ወዲያ ምሽት ፒያሳ በሚገኘው ፑሽኪን አዳራሽ ልምዱን ያጋራው ሰይፈ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ነባር አርቲስት ሲሆን በቅርቡ አርቲስቱ የተሸለመበት “እቴጌ ቁጥር 2” ፊልም አዘጋጆች እና አላቲኖስ…