ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ነዋሪነቱ በሰሜን አሜሪካ በሆነው ገጣሚ ሳምሶን ይርሳው ጌትነት የተጻፈው ምልክት የተሰኘ የግጥም መድበል የገጣሚው ቤተሰቦችና የጥበብ አፍቃሪዎች በተገኙበት ትናንት በብሄራዊ ቤተ መዛግብት አዳራሽ ተመረቀ፡፡ከዚህ በፊት በአሜሪካ የተመረቀው የግጥም መድበሉ 100 ገጾች ያሉት ሲሆን፣ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥኑ ግጥሞች ተካተውበታል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
በታዋቂ የካርቱን ኮሚክ መፅሃፍት ላይ በሚገኙ ጀብደኛ ገፀባህርዮች ላይ ተመስርተው በድጋሚ የተሰሩ እና በተከታታይ ክፍሎች ለእይታ የበቁ የሱፕር ሂሮ ፊልሞች የ21ኛው ክፍለዘመን የሆሊውድ ፋሽን መሆናቸውን ዴይሊ ቴሌግራፍ አስታወቀ፡፡ በተወዳጅነት እና በገበያው ስኬታማ እየሆኑ የመጡት የሱፐር ሂሮ ፊልሞች ባለፈው ዓመት በመላው…
Rate this item
(0 votes)
የአቫታር ፊልም ዲያሬክተር ጀምስ ካሜሮን እና የሚያከፋፍለው ኩባንያ “20 ሴንቸሪ ፎክስ” በኮፒራይት ጥሰት ለአራተኛ ጊዜ መከሰሳቸውን የዲጂታል ስፓይ ዘገባ አስታወቀ፡፡ በፊልሙ ላይ የሚታዩት የሌላ ዓለም ፍጡራን የሆኑ ገፀባህርያት “ከእኔ በተወሰዱ የጥበብ ሥራዎች የተሰሩ ናቸው” ያለው ዊልያም ሮጀር ዲን የተባለ እንግሊዛዊ…
Rate this item
(2 votes)
በቅርቡ “ላይፍ ሃፕንስ” የተባለ አዲስ አልበም በእስራኤል ለገበያ ያበቃችው ቤተእስራኤላዊቷ ድምፃዊት ኤስተር ራዳ፤ በእስራኤል የሙዚቃ ኢንዱስትሪ መድመቅ ጀምራለች ተባለ፡፡ የኤስተር ራዳ አዲስ አልበም አርቲስቷ ኢትዮጵያዊ የዘር ግንዷን ሙሉ ለሙሉ የገለፀችበት ነው ያለው “ኒውስፖይንት አፍሪካ” ፤ “ላይፍ ሃፕንስ” በተባለው ዘፈኗ ዋሽንትና…
Rate this item
(4 votes)
በዘንድሮ የ “ቢግ ብራዘር አፍሪካ” አብሮ የመኖር ውድድር፣ በቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት ወሲብ በመፈፀም አነጋጋሪ ሆና የሰነበተችው ኢትዮጵያዊቷ ቤቲ ከውድድሩ ተሰናበተች፡፡ ውድድሩ ከተጀመረ አራተኛ ሳምንቱን የያዘ ሲሆን እስካሁን ቤቲን ጨምሮ ስድስት ተባርረው 20 ተፎካካሪዎች ቀርተዋል፡፡ ከእነሱም መካከል ሌላው ኢትዮጵያዊ በአምላክ ተስፋዬ…
Rate this item
(0 votes)
ከሁለት ሳምንት በፊት 36ኛ ዓመት ልደቱን ያከበረው እና “ጄይዙስ” የተባለ አዲስ አልበሙን ከሰሞኑ ለገበያ ያቀረበው ካናዬ ዌስት፤ የዘመኑ ስቲቭ ጆብስ እኔ ነኝ ሲል ተናገረ፡፡ በሌላ በኩል ካናዬ ዌስት እና ፍቅረኛው ኪም ካርዴሽያን ከሳምንት በፊት የመጀመርያ ሴት ልጃቸውን የወለዱ ሲሆን ኖርዝ…