ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በዛጎል የመፅሀፍት ባንክና በዋልያ መፅሀፍት ትብብር ዛሬ ከቀኑ 10፡00 እስከ 12፡00 በ“ክብር” መፅሐፍ ላይ ውይይት ይካሄዳል፡፡ አራት ኪሎ ኢክላስ ህንፃ ላይ በሚካሄደው በዚህ መርሃ ግበር ላይ የደራሲ ቃልኪዳን ሀይሉ አራተኛ ሥራ የሆነው “ክብር” መፅፍ የተመረጠ ሲሆን በመርሃ ግብሩ ላይ ደራሲው…
Rate this item
(0 votes)
የደራሲ፣ ተዋናይት ፕሮዲዩሰርና ፀሀፊ እስከዳር ግርማይ ስራ የሆነውና በተለያዩ ኢትዮጵያዊያን ህይወትና ተግዳሮቶች ላይ የሚያወሳው “ኢትዮጵያዊ ሀገሩ የት ነው” መፅሐፍ አርብ ጥር 27 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ መገናኛ በሚገኘው ቤልቪው ሆቴል ይመረቃል፡፡ በዕለቱ በደራሲና ተርጓሚ ቴዎድሮስ አጥላው በመፅሀፉ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፉት 20 ዓመታት በመማር ማስተማር ሂደቱ በርካታ የተማረ ሃይል በማፍራት ግንባር ቀደም የሆነው አድማስ ዩኒቨርስቲ አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት ከአድማስ ዩኒቨርስቲ ቀለምና ቅርጽ ጋር አጣጥሞ በሚሄድበት መንገድ ላይ የግምገማ መርሃ ግብር አካሂደ “curricular validation work shop” በተሰኘው በዚህ መርሃ ግበር ላይ…
Rate this item
(0 votes)
በአብርሃም ግዛው ኢንተርቴመንትና የፕሬስ ስራዎች ድርጅት የተሰናዳው “ኢትዮጵያዊት” የተሰኘ የፋሽን ትርኢት ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ ከኤድናሞል ወረድ ብሎ በሚገኘው “ዘ ባንክ ላይፍ ስታይል ላውንጅ” ይካሄዳል፡፡በእለቱም በርካታ ስመጥርና እውቅ ዲዛይነሮች እና ሞዴሎች ይሳተፋሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ከፋሽን ትርኢቱ በተጨማሪም በጦርነቱ ለተጎዱና…
Rate this item
(2 votes)
ጦቢያ ግጥም በጃዝ “ወደ ቤት ወደ ሀገር ቤት አንድ እንጀራ ለጎረቤት” በሚል መርህ፣ በነገው ዕለት በጊዮን ሆቴል “ግሮቭ ጋርደን ዎክ” ልዩ የቤተሰብ ቀን ፌስቲቫል ማዘጋጀቱን ገለጹ።ፌስቲቫሉ በተለይም ከተለያዩ ዓለማት ወደ እናት ሀገራቸው የሚገቡ እንግዶችን የመቀበል ስነስርዓት ሲሆን ሁላችንም ሰንደቃችን ጥለት…
Rate this item
(1 Vote)
 በዲያስፖራው ደራሲ ዓለማየሁ ማሞ ከ15 ዓመት በፊት ተጽፎ ተወዳጅነትን ያተረፈው “መኖር አሜሪካ” መጽሐፍ፤ በድጋሚ ታትሞ ለንባብ በቃ። መጽሐፉ ተሻሽሎና በይዘት ዳብሮ በድጋሚ መታተሙን ደራሲ አለማየሁ ገልጸዋል። የብዙዎች ምኞትና ናፍቆት የሆነችውን አሜሪካንና የሀበሻን ውሎ የሚፈትሸውና በአዝናኝና አስቂኝ ታሪኮች የተሞላው መጽሐፉ፤ “ወደ…