ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በ1996 ዓ.ም የተቋቋመውና በ1997 ዓ.ም ስራ የጀመረው “ኒው አቢሲኒያ ኮሌጅ” ዛሬ ከረፋዱ 3፡30 ጀምሮ በኮሌጁ አዳራሽ የጥናትና ምርምር ጉባኤውን ያካሂዳል። ኮሌጁ ከሚያከናውናቸው የመማር ማስተማር ስራዎቹ ጎን ለጎን የጥናትና ምርምር ስራዎችንና የማህበረሰብ አቀፍ አገልሎቶችን በመስጠት የተቋቋመበትን ዓላማ በአግባቡ የሚመራ ሲሆን ችግር…
Rate this item
(0 votes)
የጸሐፊ እና ጋዜጠኛ እስክንድር መርሐጽድቅ ሦስተኛ ሥራው የሆነው "የባለሥልጣናት ምንጣፎች እና ሌሎችም አጫጭር እውነተኛ ታሪኮች" መድበል ተመረቀ፡፡ ባለፈው ሳምንት በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት የተመረቀው ይህ መጽሐፍ "የባለሥልጣናት ምንጣፎች" ከተሰኘው በተጨማሪ "መንፈሳውያን ድምጾች"፣ "የተመረጣችሁት እና <የተመረጣችሁት"›፣ "ከብርቄ ሬዲዮ እስከ ፌስቡክ" እና…
Sunday, 10 April 2022 00:00

አዳዲስ መፃህፍት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ርዕስ - ቼላደራሲ - ረድኤት በፍቃዱዘውግ - ግብረገባዊ የህፃናት መፅሀፍገፅ - 60ዋጋ - 300 ብር የምርቃት ቀን - ሚያዝያ 2 ቀን 2014 ከቀኑ 8 ሰዓትቦታ - ቸርችል ሆቴልርዕስ - የዲያብሎስ አልጋ ወራሾችደራስያን - ብሬስ ቡኤኖ ዲ መስኩይታአሌስተር ስሚዝትርጉም - ገብርኤል…
Rate this item
(0 votes)
የአባይን ወንዝ እና በወንዙ ዙሪያ ኢትዮጵያ ከበፊት ጀምሮ የሚገጥማትን ፈተና፣የአባይ ወንዝ ለሰው ስልጣኔ ያለውን ፋይዳና በአጠቃላይ በአባይና በአባይ ዙሪያ ያሉ በረከቶችንና ተግዳሮቾችን መሰረት አድርጎ የተሰናዳው “አባይ” ህብረ ዝማሬ ሀሙስ መጋቢት 29 ቀን 2014 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ይመረቃል፡፡ በሙዚቃ ባለሙያው ገብረማርያም…
Rate this item
(1 Vote)
“ኢትዮጵያ ሪድስ” የተሰኘውና በልጆች ንባብ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራው ዓለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት በጎተራ የጋራ መኖሪያ መንደር ውስጥ ዘመናዊ የህፃናት ቤተ መፃሀፍት አስመረቀ፡፡ ግብረ ሰናይ ድርጅቱ ቤተ መፃሀፍቱን የህፃናት አዕምሮ በሚገነቡ በርካታ መፃፍትና ቁሳቁሶች አሟልቶ ያስመረቀው ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት…
Rate this item
(0 votes)
“የአማራ ለዛ” የተሰኘ የኪነ ጥበብ ምሽት ትላንት መጋቢት 23 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ ባህር ዳር በሚገኘው ሙሉዓለም የባህል አዳራሽ ተካሄደ፡፡ የአማራ ህዝብ ያለውን ሰፊ ባህል፣ ትውፊት ኪነ ጥበብ እና አብሮነት መሰረት አድርጎ በተሰናዳው የኪነ ጥበብ ምሽት ላይ ግጥም፣አነቃቂ…