Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 11 August 2012 12:23

“ቪ.አይ.ፒ” ነገ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በፆታ ለውጥ ላይ የተሰራው ፊልም ሊመረቅ ነው ፣ “የኔታ” ፊልም በደቡብ አፍሪካ ይመረቃል ብሉ ስካይ የፊልም ሥራ ድርጅት አምስት አመታት ፈጅቶብኛል ያለውን በፆታ ለውጥ ላይ ያተኮረ ፊልም ሊያስመርቅ ነው፡፡ “የሲኦል ሙሽሮች” በሚል ርእስ የሚቀርበው የ105 ደቂቃ ፊልም የሚመረቀው ነሀሴ 14…
Rate this item
(1 Vote)
በኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የእንግሊዝኛ ሥነጽሑፍ መምህር የሆኑት አቶ አንዱአለም ሃደሮ የተፃፈው “ሶፊያ” ረዥም ልቦለድ መጽሐፍ በዚህ ሳምንት ለንባብ በቃ፡፡ 201 ገፆች ያሉት መጽሐፍ 32 ብር እየተሸጠ ነው፡፡ ደራሲው ልቦለዳቸው ከገሃዱ ዓለም ሰዎች በስም ወይ በታሪክ ከተመሳሰለ የአጋጣሚ ጉዳይ መሆኑን…
Rate this item
(0 votes)
የድምፃዊት፣ ገጣሚና ተዋናይት ሩታ አርአያ “የኔታ” የተሰኘ ፊልም በደቡብ አፍሪካ ፖርት ኤልዛቤት ከተማ፣ ነሐሴ 12 ቀን 2004 ዓ.ም ከቀኑ በ10 ሰዓት በግራንድ ሆቴል እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ በፊልሙ ላይ ከ16 በላይ ተዋናዮች የተሳተፉ ሲሆን ፍላይ ፒ.ዲ.ቤይ ቲቪ በተሰኘ ታዋቂ የፊልም ኩባንያ መሰራቱ…
Rate this item
(0 votes)
“ነጭ ለባሽ” ዛሬ ይመረቃል “አስኳል” በድጋሚ ታተመ ያለፈው መንግስት ልዩ ኃይል አባል በነበሩት ወንድሙ ወልደ ሥላሴ የተዘጋጀው “ሕይወት በመንግስቱ ቤተመንግስት” መጽሐፍ ለሕትመት በቃ፡፡ ቅፅ  መጽሐፉ ዛሬ ከማተሚያ በመውጣት ለንባብ እንደሚበቃ አዘጋጁ ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡ መጽሐፉ ከያዛቸው መረጃዎች መካከል የንጉሡ…
Rate this item
(0 votes)
“እናንብብ እንለወጥ” ዝክረሃሳብ ሊቀርብ ነው ሚዩዚክ ሜይ ዴይ ኢትዮጵያ በተለያዩ የኪነጥበብ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 228 ወጣቶች ዛሬ ያስመርቃል፡ ከጧቱ 2 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር የሚመረቁት ወጣቶች በቴአትር፣ በፊልም፣ በሙዚቃ፣ በውዝዋዜ፣ በሥዕልና በሥነ ፅሑፍ ሥልጠና የተሰጣቸው ናቸው፡፡ ድርጅቱ ከጥቅምት 1995 ዓ.ም…
Saturday, 11 August 2012 12:02

“ፑሲ ራይት” ራሽያን አመሱ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ፑሲ ራይት በሚል ስያሜ የሚንቀሳቀሱት ሩስያዊያኑ የፓንክ ሙዚቀኞች ባለፈው ሰኞ ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ የሙዚቃ ባንዱ አባላት ባለፈው አመት ሞስኮ በሚገኝ ካቴድራል ውስጥ የፓንክ ፀሎት ብለው ባቀረቡት ኮንሰርት” በፑቲን መንግስት እና በኦርቶዶክስ ሃይማኖት መሪዎች ላይ ትችት ሰንዝረዋል በሚል ላለፉት 5 ወራት…