ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በግርማ ባልቻ ተፅፎ የተዘጋጀውና “ናይልና ግብፅ ኢኮኖሚያዊ ይዞታ፤ ከትላንት እስከ ዛሬ” የተሰኘው መፅሀፍ ባለፈው ሳምንት ለንባብ በቃ፡፡ በ138 ገፆች የተዘጋጀው መፅሀፉ፤ በናይልና በግብፅ አጠቃላይ ውዝግቦችና አሁን ግብፅና ኢትዮጵያ በወንዙ ዙሪያ ስላላቸው ግንኙነቶች እንዲሁም የአባይንና የግብፅን ኢኮኖሚያዊ ትስስር እና ተያያዥ ጉዳዮችን…
Rate this item
(0 votes)
በሰዓሊ ስዩም አያሌው የተሳሉ 27 ስዕሎች የተካተቱበትና “ጥልቅ ስሜትና እውነታ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የስዕል ኤግዚቢሽን፤ ባለፈው ሳምንት በጋለሪ ቶሞካ የተከፈተ ሲሆን ለአንድ ወር ተኩል ለተመልካች ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ታውቋል፡፡ የስዕል ኤግዚቢሽኑ፤ በዋናነት በዝቅተኛው የህብረተሰቡ እውነታዎች ላይ እንደሚያተኩር የጠቆሙት ሰዓሊው፤ በተለይም…
Rate this item
(4 votes)
በግርማ ባልቻ ተፅፎ የተዘጋጀውና “ናይልና ግብፅ ኢኮኖሚያዊ ይዞታ፤ ከትላንት እስከ ዛሬ” የተሰኘው መፅሀፍ ሰሞኑን አንባቢዎች እጅ ደርሷል፡፡ በ138 ገፆች የተዘጋጀው መፅሀፉ፤ በናይልና በግብፅ አጠቃላይ ውዝግቦችና አሁን ግብፅና ኢትዮጵያ በወንዙ ዙሪያ ስላላቸው ግንኙነቶች እንዲሁም የአባይንና የግብፅን ኢኮኖሚያዊ ትስስር እና ተያያዥ ጉዳዮችን…
Rate this item
(2 votes)
በመጀመሪያ በእንግሊዝኛ ተሰርቶ፣ በአማርኛ ተተርጉሞ የተተረከው “የጥፋት ውሀ” የተሰኘ መንፈሳዊ ፊልም ነገ ከ8 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሄራዊ የባህል ማእከል ይመረቃል፡፡ በእንግሊዝኛው “The Creation and the Flood” የተሰኘውን ይህን ፊልም ወደ አማርኛ በመተርጎም፣ በማዘጋጀት እና በዋና ተራኪነት የሰራው አርቲስት ፈለቀ የማር…
Rate this item
(8 votes)
በብርጋዴል ጀነራል ተስፋዬ ሀይለማርያም በ1997 ለመጀመሪያ ጊዜ ታትሞ ለንባብ የበቃው “የጦር ሜዳ ውሎ” መፅሃፍ፤ ለአራተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቃ፡፡ በኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ውስጥ ለረጅም ጊዜ በተለያዩ ሀላፊነቶች ያገለገሉትና በምስራቅና በሰሜን ጦርነቶች አኩሪ ግዳጅ የፈፀሙት ብ/ጄራል ተስፋዬ ሀ/ማርያም፤ ከ10 አለቅነት ማዕረግ…
Rate this item
(1 Vote)
በመምህር ደሴ ጌታሆን የተፃፈውና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተው “የሴት ልጅ” ልቦለድ መፅሃፍ ነገ ከጠዋቱ አራት ሰዓት ጀምሮ አዳማ በሚገኘው አዳማ ራስ ሆቴል ይመረቃል፡፡492 ገፆች ያሉት መፅሃፍ፤ በ80 ብር ለገበያ የቀረበ ሲሆን ደራሲው መምህር ደሴ ጌታሁን ከ30 ዓመት በላይ በመምህርነት ከማገልገላቸውም…