ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በቦሌ አካባቢ ጌቱ ኮሜርሻል ሴንተር ሕንፃ ላይ የተቋቋመው “ሆሊሲቲ ሲኒማ” ነገ ሥራ እንደሚጀምር የሲኒማ ቤቱ ባለቤት አቶ ኃይለማርያም ኪሮስ አስታወቁ፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ሥራ አማርኛ ፊልም በማሳየት ሥራ የሚጀምረው ሲኒማ ቤት፣ በሕንፃው ስድስተኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ ሲሆን 250 መቀመጫዎች…
Rate this item
(1 Vote)
በኤርትራዊው ፀሐፊ ሚካኤል እምባዬ የተዘጋጀው “ድርሳነ ደም” የፖለቲካዊ ታሪክ መጽሐፍ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ተመረቀ፡፡ አዲስ አበባ በሚገኘው አክሱም ሆቴል የተመረቀውን መጽሐፍ ለማዘጋጀት ከሁለት ዓመት በላይ እንደፈጀበት ደራሲው ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡ ለደራሲው ሁለተኛ የሆነው ባለ 304 ገጽ መጽሐፍ በምርቃቱ እለት በ100…
Rate this item
(0 votes)
በገጣሚ መቅደስ ጌታቸው የተዘጋጀው “የኔ” የግጥም መድበል ባሳለፍነው ሳምንት ከማተሚያ ቤት ወጥቶ ለንባብ ደረሰ፡፡ በኖርዌይ ቤተክርስትያን እርዳታ ድርጅት የታተመው የግጥም መጽሐፍ በ50 ገፆቹ 50 ግጥሞች አካቷል፡፡ በፋኖስ ጌት አታሚዎች የታተመው መጽሐፍ በ20ብር ይሸጣል፡፡በሌላም በኩል በበየነ ድንቁ የተደረሱ 17 በእውነተኛ ታሪክ…
Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ ሕብረትን 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ የተመለከተ የአንድ ሳምንት የሥእል አውደርእይ ማዘጋጀቱን ላፍቶ አርት ጋለሪ አስታወቀ፡፡ ከሰላሳ በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገራት ሰዓሊያን የሚሳተፉበት አውደርእይ፣ ከ70 በላይ ስእሎች የሚቀርቡበት ሲሆን እስከ ግንቦት 26 ለሕዝብ ክፍት ሆኖ ይቆያል ተብሏል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ነዋሪነታቸውን አሜሪካ ባደረጉት ኢትዮጵያዊው ሃኪም ዶክተር አሸናፊ ዋቅቶላ የተደረሰው “የብርካቱን መአዛ” እንጎቻ ልብወለድ (ኖቬላ) መጽሐፍ ከትናንት ወዲያ በኢትዮጵያ ሆቴል ተመረቀ፡፡ ልቦለድ መጽሐፉ አሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ማህበራዊ፣ ምጣኔ ሀብታዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ይዳስሳል፡፡
Rate this item
(1 Vote)
ከሳምንት በኋላ በሚጀመረው ቢግ ብራዘር አፍሪካ ላይ ኢትዮጵያ እንደምትሳተፍ የታወቀ ሲሆን የውድድሩ አሸናፊ 300ሺ ዶላር ይሸለማል ተባለ፡፡ “ዘ ቼስ” በሚል ልዩ ስያሜ በሚደረገው የአፍሪካ ትልቁ የሪያሊቲ ሾው ውድድር ላይ ከ14 አገራት የተውጣጡ 28 ተሳታፊዎች ለ91 ቀናት አብረው ለመኖር ተዘጋጅተዋል፡፡ ባለፈው…