ንግድና ኢኮኖሚ
ዝቅተኛ መሆን አሳሳቢ ሆኗልየ5ኛ ክፍል ተማሪ ሳለሁ ኢትዮጵያ በ53 ሚሊዮን የቀንድ ከብቶች ብዛት ከአፍሪካ 1ኛ፣ ከዓለም 10ኛ መሆኗን ተምሬአለሁ፡፡ ዛሬ በሥራ ዓለም ከ20 ዓመት በላይ ቆይቼ ቁጥሩ ያው ከመሆኑም በላይ የወተትና የወተት ተዋጽኦ በጥራትም ሆነ በብዛት ዝቅተኛ መሆኑ ሰሞኑን ተገለፀ፡፡…
Read 3287 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከ10 ዓመት በኋላ ደረጃውን የጠበቀ ዓለም አቀፍ ባንክ ለመሆን ወጥኖ እየተንቀሳቀሰ ነው - በፋይናንስ ኢንዱስትሪው በአገሪቷ ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡፡ ህልሙን ለማሳካት እየፈጸማቸው ከሚገኙት ተግባራት አንዱ ባለፈው ሳምንት መገናኛ አካባቢ ያስመረቀው ባለ 17 ፎቅ የልህቀት ማዕከል (ሴንተር ኦፍ ኤክሰለንስ)…
Read 2925 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 20 June 2015 12:25
የኢጣሊያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቬስት ማድረግ ይፈልጋሉ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ላይ ነው የከተመችው
Written by መንግሥቱ አበበ
ባለፈው ሳምንት በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው 3ኛው ሆቴል ሾው ኢትዮጵያ 2007 ከተሳተፉት 145 ኩባንያዎች የኢጣሊያዊው የቢዝነስ ፕሮሞሽንና ኤክስፖርት ኖቫ ኮንሰልቲንግ አንዱ ነበር፡፡ የኖቫ ኮንሰልቲንግ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሚ/ር ፋብዮ ሳንቶኒ ለኢትዮጵያ አዲስ አይደሉም - ከ15 ዓመት በፊት ነው የሚያውቋት፡፡ ለአቃቂ ጨርቃ ጨርቅ፣…
Read 1962 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 20 June 2015 12:22
የፕሪንቲግና የሌብሊንግ ፋብሪካዎች ተመረቁ ግንባታቸው በ5 ወር ነው የተጠናቀቀው
Written by Administrator
በአገር ውስጥ ባለሀብት በአቶ አዲስ ገሠሠና በሆላንዳዊው ባለሀብት በሚ/ር ሚሪያም ቫን አልፈን በአክሲዮን በዱከም ከተማ ኢንዱስትሪ ዞን በ2.5 ሚሊዮን ዶላር ያቋቋሙት ቢ ኮኔክትድ ፕሪንቲንግና ቢ ኮኔክትድ ሌብሊንግ የተባሉ ፋብሪካዎች ሰሞኑን ተመረቁ፡፡ ፋብሪካዎቹን የመረቁት የኢንዱስትሪ ሚ/ር ዴኤታ ዶ/ር መብራህቱ መለስ፣ ፋብሪካዎቹ…
Read 1862 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከትናንት በስቲያ በድምቀተ የተከፈተው 3ኛው ሆቴል ሾው ኢትዮጵያ 2007 የሆስፒታሊቲ ቱሪዝም ፎረምና ኤክስፖ ነገ ይዘጋል ሲሉ የኦዚ ቢዝነስና ሆስፒታሊቲ ግሩፕ መስራችና ማኔጂንግ ዳይሬክተር አስታወቁ፡፡ ማኔጂንግ ዳይሬክተሩ አቶ ቁምነገር ተከተል በተለይ ለጋዜጣው ሪፖርተር በሰጡት መግለጫ፤ ነገ ለአካባቢ ጥበቃ የሚቆረቆሩና የሚጨነቁ ሆቴሎች…
Read 2569 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 13 June 2015 14:58
ኮካኮላ “እንችላለን፤ ቢሊዮን ምክንያቶች አሉን” የሚል የስኬት ዘመቻ ጀመረ
Written by Administrator
ኮካኮላ ኢትዮጵያ ከተለያዩ የአዲስ አበባ ት/ቤቶች ከተውጣጡ 50 ታዳጊ ተማሪዎች ጋር “በራስ ለመተማመን ቢሊዮን ምክንያቶች አሉን” በሚል መርህ ባለፈው ረቡዕ በሻላ መናፈሻ ዘመቻ ጀመረ፡፡ “በራስ ለመተማመን ቢሊዮን ምክንያቶች” በሚል መሪ ቃል ኮካኮላ በመላው አፍሪካ የጀመረው ዘመቻ አካል ሲሆን ዓላማውም ወጣት…
Read 2619 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ