ንግድና ኢኮኖሚ
የኦማን የተለያዩ ኩባንያዎች ምርት ኤግዚቢሽን (ኦፔክስ 2016) በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሚያዝያ 3 እስከ 6 (አፕሪል 11-14) በሚሌኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ በኦማን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚ/ር፣ በኦማን ንግድ ም/ቤት፣ ፐብሊክ ኢስታብልሽመንት ፎር ኢንዱስትሪያል ኢስቴት፣ ዘ ፐብሊክ ኦቶሪቲ ፎር ኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ኤንድ ኤክስፖርት ዴቨሎፕመንት…
Read 1114 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ዘንድሮ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ለገናና ለፋሲካ በዓላት የሚዘጋጀውን የንግድ ኤክስፖ ጨረታ በ22.5 ሚሊዮን ብር ያሸነፈው ኢዮሃ አዲስ ኢንተርቴይንመንት ነው፡፡ ድርጅቱ የቀይ መስቀልንም የ5 ቀናት ኤግዚቢሽን ጨረታ አሸንፏል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ ከኢዮሃ አዲስ ኢንተርቴይንመንትና ኤቨንት ሥራ አስኪያጅና ባለቤት…
Read 2920 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
መንግሥታዊው የቻይና ዓለም አቀፍ ኮሜርስ ም/ቤትና የኢትዮጵያ ንግድ ም/ቤትና የዘርፍ ማኅበራት በጋራ ያዘጋጁት ኢትዮ ቻይና የንግድና ቢዝነስ ፎረም ተቋቋመ፡፡ በደቡብ አፍሪካ-ደርባን ከተካሄደው የአፍሪካ ቻይና ፎረም መልስ በሳምንቱ መጀመሪያ በራዲሰን ብሎ በተካሄደው ጉባኤ፣ የኢትዮ - ቻይና የንግድና ቢዝነስ ፎረም የተመሰረተ ሲሆን፣…
Read 1901 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
መሰረቱ ጃፓን በሆነው ጁኪ (Juki) ኮርፖሬሽን ስር የሚተዳደረው የሲንጋፑሩ ጁኪ የጨርቅ የቆዳ ልብሶች ስፌት መሳሪያ በማምረት በዓለም ቀዳሚ ሲሆን በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መክፈቱን ገለጸ፡፡ ሰሞኑን በሂልተን ሆቴል በተካሄደው የማስተዋወቅ ፕሮግራም በክብር እንግድነት የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚ/ር ዴኤታ አቶ ታደሰ ኃይሌ፣ የረዥም…
Read 1484 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 12 December 2015 11:44
ዓለም አቀፍ የሪል ኢስቴትና ኮንስትራክሽን ግብአቶች ኤግዚቢሽን ሊካሄድ ነው
Written by Administrator
በሪል ኢስቴትና በኮንስትራክሽን ግብአቶች ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን ለሦስት ቀናት ሊካሄድ ነው፡፡ አጀት ፕሮሞሽን ከመከር ሪል ስቴት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውና Home up የተሰኘው ይኸው ኤግዚቢሽን፣ በኮንስትራክሽኑ ዘርፍ የተሰማሩ አካላትን እርስ በርስ ለማገናኘትና የገበያ ትስስርን እንዲፈጥሩ ለማድረግ ከማስቻሉም በላይ ልምድና…
Read 1340 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 05 December 2015 09:22
ከሁለት ኢትዮጵያውያን አንዱን የZTE ሞባይል ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል…
Written by Administrator
የቴሌኮም መሰረተ ልማት አቅራቢው ዜድቲኢ ኩባንያ፤ በኢትዮጵያ በሁለት አይነት መስኮች ተሰማርቷል፡፡ ሞባይል ስልኮች አምርቶ ያቀርባል። በሌላ በኩል የኔትወርክ ዝርጋታ ያከናውናል። በአሜሪካ ገበያ በስማርት ስልኮች የገበያ ድርሻ ኩባንያው በሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡ በአውሮፓና በእስያም ቢሆን ድርሻው ሰፊ ነው፡፡ በአፍሪካ በተለይ በኢትዮጵያ…
Read 2899 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ