ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(5 votes)
 አቶ ዳጂ ጃራ ኩምቢ በተባሉ ባለሀብት በአዳማ ከተማ ወንጂ መታጠፊያ ላይ የተሰራውና 55 ዘመናዊ የመኝታ ክፍሎች ያሉት ደንበል ቪው ኢንተርናሽናል ሆቴል ዛሬ ይመረቃል፡፡ ሆቴሉ ሁሉም ነገር የተሟሉለት ሱትስ፣ 2 ደሉክስ ቲውን፣ 21 ደሉክስ ስታንዳርድ፣ 13 ሲንግል ስታንዳርድና 12 ሲንግል ክፍሎች…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹ለሠራተኞቻችን በምንሰጠው ልዩ ትኩረት እንለያለን›› በእንግዶች፣ በሠራተኞችና አብረውት በሚሰሩ ባለድርሻ አካላት ተመራጭ እንዲሆን በትጋት እንደሚሰራ የጠቆመው ሳፋሪ አዲስ ሆቴል፤ የዛሬ ሁለት ሳምንት በይፋ ሥራ እንደሚጀምር ተገልጿል። የሳፋሪ አዲስ ሆቴል ልዩ አማካሪ አቶ ዜናዊ መስፍንና የሆቴሉ ማኔጅመንት አባላት ባለፈው ማክሰኞ በቦሌ…
Rate this item
(1 Vote)
የዛሬና የመጪው ዘመን ወጣቶች በርካታ ጥራዝ መጻሕፍት ከመሸከም ይልቅ በአንድ ፍላሽ (መረጃ መያዣ) በርካታ መጻሕፍትና መረጃ መያዝ ስለሚመርጡ ለዚህ የጊዜው አስገዳጅ ሁኔታ ዝግጁ መሆን አለብን ሲሉ በምክትል አስተዳደር ማዕረግ የኦሮሚያ የከተማ ልማትና ቤቶች ቢሮ ኃላፊ አቶ አቢይ አህመድ አሳሰቡ፡፡ ስፕሪንግ…
Rate this item
(0 votes)
ከሰኔ 16-18 2009 ዓ.ም ለሦስት ቀናት የሚዘልቅ “ኢትዮ ኢንተርናሽናል ባንኪንግ፣ ኢንሹራንስና ማይክሮ ፋይናንስ ኤክስፖ” በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ፡፡ “እያንዳንዷ ሳንቲም ዋጋ አላት” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ኤክስፖው፤ በባንኪንግ፣ በኢንሹራንስ፣ በማይክሮ ፋይናንስና በሌሎች ተዛማጅ የስራ ዘርፎች የተሰማሩ የግልና የመንግስት…
Rate this item
(3 votes)
ዮድ አቢሲኒያ፣ ዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው የአገር ውስጥና የውጭ አገር እንግዶችን ማስተናገድ የሚችል ዮድ አቢሲኒያ ኢንተርናሽናል የተባለ ሆቴል ገንብቶ ማጠናቀቁንና ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ከትናንት በስቲያ በሆቴሉ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫና የጉብኝነት ፕሮግራም ላይ የሆቴሉ ዋና ሥራ አስኪከጅ አቶ ብሩክ ዳንኤል…
Rate this item
(4 votes)
 5 ሺህ ሱቆች፣ ባለ አራት ኮከብ ሆቴሎችና መኖሪያ ቤቶችን ያካትታል አክሲዮኖች እየተሸጡ ነው ህዳሴ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ገበያ አክሲዮን ማህበር፣ በአፍሪካ ትልቁን “ህዳሴ ግራንድ ሞል” በ3 ቢሊዮን. ብር ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በአፍሪካ ጆሀንስበርግ የሚገኘውንና እስካሁን በአህጉሪቱ በትልቅነቱ የሚታወቀውን “ሞል ኦፍ አፍሪካን”…