ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
 በታፍ ቢቢ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፣ በ300 ሚ ብር የተገነባውን ባለ 4 ኮከብ ሆቴል፣ አለማቀፉ ሂልተን ወርልድ ዋይድ ሊያስተዳድረው ነው፡፡የታፍ ቢቢ ቢዝነስ መስራችና የቀድሞው የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ተካ አስፋው እንደገለፁት፤ ሆቴላቸው በዓለም አቀፉ ሂልተን የተመረጠው በሶስት…
Rate this item
(3 votes)
• 400 የብሪጅስቶን ጎማ የገዛ፣ ታይላንድን ለ1ሳምንት በነጻ ይጎበኛል • 1ሺ ጎማ ለሚገዙ፣ የ160ሺ ብር ቅናሽ ይደረግላቸዋል በኢትዮጵያ የታዋቂው ብሪጅስቶን ጎማ ብቸኛ አከፋፋይ ካቤ ኃ. የተ. የግል ማህበር፣ “ባንዳግ” የተሰኘ አዲስ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ከጃፓኑ ብሪጅስቶን አለም አቀፍ ኩባንያ…
Rate this item
(1 Vote)
በመጪው አመት ሁለት የኢታኖል ፋብሪካዎች ግንባታ እንደሚጀመር ከኢትዮጵያ የማዕድን፣ ነዳጅና ባዮፊውል ኮርፖሬሽን የተገኘ መረጃ አመለከተ፡፡ 1.4 ሚሊዮን ብር በሆነ ወጪ ይገነባሉ የተባሉት እነዚህ ፋብሪካዎች፤ ከስኳር ምርት በሚገኘው ሞላሰስ በተሰኘ ተረፈ ምርት ኢታኖልን በማምረት፣ ከነዳጅ ጋር ተቀይጦ ጥቅም ላይ እንዲውል ያደርጋሉ…
Rate this item
(4 votes)
ኢንተርኮንትኔንታል አዲስ ሆቴል ያስገነባውና በምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው እንደሆነ የተነገረለት 360 ድግሪ የሚሽከረከረው ሬስቶራንት ሰሞኑን አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ሆቴሉ በቅርቡ ግንባታውን አጠናቆ አገልግሎት ላይ ያዋለው አዲሱ ሬስቶራንት፣ 360 ድግሪ እየተሽከረከረ ደንበኞች የከተማዋን ዙሪያ እየቃኙ እንዲዝናኑ ለማድረግ ያስችላል ተብሏል፡፡ ሆቴሉ ከትናንት በስቲያ 11ኛ…
Rate this item
(3 votes)
ገበሬዎች የስንዴ ምርት ለፋብሪካው ያቀርባሉ ተብሏል በጅቡቲ ባለሃብቶች በአዳማ ከተማ ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ በመጪው መስከረም ወር ሥራ ይጀምራል፡፡ በቀን 66 ቶን ፓስታ የማምረት አቅም ያለው ይኸው ፋብሪካ ፤የማምረቻ ማሽኖቹን ከጀርመን ያስመጣ ሲሆን በአዲሱ…
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት ሁለት ዓመታት የገና እና የፋሲካ ኤክስፖዎችን ያዘጋጀው ኢዮሃ ኢንተርቴይመንትና ኤቨንትስ፤ የዘንድሮ አዲስ ዓመትን “ኢዮሃ እንቁጣጣሽ ኤክስፖ” ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እንደሚከፈት ገለፀ፡፡ ከዚህ ቀደም አዳዲስ ፈጠራዎችን በመጨመር ኤክስፖው የፌስቲቫልነት ይዘት እንዲኖረው ሲያደርግ መቆየቱን ያስታወሰው ኢዮሃ፣…