ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(2 votes)
“ት/ቤቶቹ በራሳቸው ስልጣን የዋጋ ጭማሪ ማድረግ አይችሉም”በዘንድሮው ዓመት በአንዳንድ የግል ት/ቤቶች የተደረገው የክፍያ ጭማሪ ከአቅማቸው በላይ እንደሆነ የገለፁ ወላጆች፤ ጭማሪው ልጆቻቸውን በግል ት/ቤቶች ለማስተማር እንዳይችሉ የሚያደርግ መሆኑን ተናገሩ፡፡ ት/ቤቶቹ በራሳቸው ፍቃድና ፍላጎት በየጊዜው በክፍያ ላይ የሚያደርጉት ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አቅማቸውን…
Rate this item
(1 Vote)
• “መስቀል፤ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የዓለም በዓል ሆኗል”• ”የገቢ ምንጫችን መስቀል መስቀል” መባል አለበት• ”ጥምቀት በዩኔስኮ ለመመዝገብ በሂደት ላይ ነው”በዘንድሮው የመስቀል በዓል ምን ዝግጅቶች ተካሄዱ?በጣም ደስ የሚል ነበር፤ እኛ እንደ ቢሯችን ፕሮግራሙን የያዝነው በስፋት ጉብኝት ላይ አተኩረን ነው፡፡ ለዚህ ምክንያቱ…
Rate this item
(4 votes)
በህፃናት አመጋገብ ዙሪያ በጥናት ላይ ተመስርቶ ያዘጋጃቸውን ማኑዋሎች ሰሞኑን ለባለድርሻ አካላት ይፋ ያደረገው ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ፤ በስልጠና ማኑዋሎቹ አማካኝነት ሰፊ ለውጥ ይመጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ አስታውቋል። በተለይ ህፃናት ተወልደው 1 ሺህ ቀናት ድረስ ባሉት ጊዜያት ያለው አመጋገባቸው ለእድገታቸው ወሳኝ መሆኑን በተመለከተ…
Rate this item
(0 votes)
ከእያንዳንዱ ጠርሙስ ውሃ፣ 1ሣንቲም፣ ለችግረኞች ድጋፍ ይውላልዋው የማዕድን ውሃ ፋብሪካ ምርት ከጀመረበት ቀን አንስቶ ከሸጣቸው ከእያንዳንዱ ጠርሙስ የማዕድን ውሃ ላይ አንድ ሳንቲም፣ ጧሪና ደጋፊ ለሌላቸው አረጋውያንና ወላጆቻቸውን ላጡ ህፃናት ድጋፍ አደረገ፡፡ ድርጅቱ ያደረገው የገንዘብ ድጋፍ፤ ቀጣይነት ያለውና ቋሚመሆኑን የፋብሪካው ባለቤትና…
Rate this item
(0 votes)
“የተሻለ ኮንስትራክሽን፣ ለተሻለች ኢትዮጵያ”የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር በየዓመቱ የሚያዘጋጀው “ኢትዮ ኮን” ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ኤግዚቢሽን ባለፈው ረቡዕ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል የተከፈተ ሲሆን ነገ አመሻሽ ላይ ይጠናቀቃል ተብሏል። “የተሻለ ኮንስትራክሽን፣ ለተሻለች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል በተከፈተው በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
አዲስ አበባ የጤናና የቢዝነስ ኮሌጅ፣ ለ13ኛ ጊዜ በዲግሪና በደረጃ አራት ያሰለጠናቸውን 429 ተማሪዎች ባለፈው ሳምንት በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ አስመረቀ።ተመራቂዎቹ በነርሲንግ፣ በጤና መኮንን፣ በክሊኒካል ነርሲንግና በላብራቶሪ ቴክኒሺያን የትምህርት ዘርፍየሰለጠኑ እንደሆኑ ታውቋል፡፡ኮሌጁ ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ በሶማሌ ላንድ ሀርጌሳ የሚገኘውን ካምፓስ…