ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(8 votes)
በአሁኑ ወቅት ግብይትን በኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ፖስ (Point of sales software) ያለመጠቀም ሕገወጥና ወንጀል ነው፤ ያስቀጣል፣ ያሳስራል፡፡ ከ13 ዓመት በፊት ግን በዚህ መሳሪያ መጠቀም እንደ ወንጀል ይቆጠር ስለነበር ያስቀጣል። ያሳስራል፡፡ በወቅቱ ሽያጫቸውን በዚህ መሳሪያ የሚፈጽሙት ሁለት ብቸኛ ድርጅቶች ሸራተን አዲስና ሂልተን…
Rate this item
(2 votes)
 የኢትዮጵያ ቻይና የንግድ ምክር ቤት በትምህርታቸው የላቀ ውጤት ለሚያመጡ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በየዓመቱ የነፃ ትምህርት እድል ለመስጠት ከዩኒቨርሲቲው ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ በኢትዮጵያ ለተለያዩ የትምህርት መርሃ ግብሮች ድጋፍ ሲያደርግ መቆየቱን የገለፀው ምክር ቤቱ፤ በቀጣይ በየዓመቱ ከመቶ በላይ የሆኑ…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደው የቶታል “ስታርት አፐር” የፈጠራ ውድድር አሸናፊዎች ከ350 ሺ ብር እስከ 150 ሺ ብር የተሸለሙ ሲሆን ውድድሩም ሆነ ሽልማቱ ለበለጠ ፈጠራ እንዳነቃቃቸው ተሸላሚዎቹ ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል። በወድድሩ በኢንተርኔት የማስጠናት አገልግሎት (tutor) የሚሰጥ ተቋም የፈጠሩት ዶክተር ሄኖክ ወንድይራድ…
Rate this item
(0 votes)
“የነገውን ብሩህ ቀን በልጆቼ አየዋለሁ” አናት ከሚበሳው ፀሐይ የማታስጥል፣ እዚህም እዚያም የተቦዳደሰችና በቅጠልና በጭራሮ የተሰራች ዳስ ቢጤ ናት፡፡ ዙሪያዋ ክፍት ሆኖ መሃሏ እርስበርስ በተጠላለፉ የእንጨት ጭራሮ ለሁለት ተከፍላለች። ይህንኑ የጭራሮ ግድግዳ ተደግፎ ከቆመ ጥቁር ሰሌዳ ፊት ለፊት በርካታ የድንጋይ መቀመጫዎች…
Rate this item
(6 votes)
“ወደ 60ዎቹ እንመለስ” የሚል ትርኢት በኒውዮርክ ታቀርባለች አንድ ጊዜ የውጭ አገር ዜጎች በቡድን ወደ ሱቋ ገቡና፤ “ሳምራዊት ማናት?” በማለት ጠየቁ፡፡ “እኔ ነኝ” አለቻቸው። ዕቃ መረጡ፣ የተጠየቁትን ዋጋ ከከፈሉ በኋላ አላመኑም። በርካሽነቱ ተደንቀው፤ “ይኼው ነው የምንከፍለው?” ሲሉ ጠየቁ፡፡ “አዎ!” አለቻቸው፡፡ ከመሃከላቸው…
Rate this item
(4 votes)
መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ (መምህር ግርማ) በውጭ አገር የሚኖሩ 200 ያህል የወንጌል ተማሪዎችን አስተባብረው በላኩት 20 ሺ ዶላር እህልና አስፈላጊ ቁሳቁስ ገዝተው ለሙዳይ በጎ አድራጎት ማኅበርና የወደቁትን አንሱ ነዳያን ማኅበር ድጋፍ ሰጡ፡፡ ሰሞኑን በየማኅበራቱ ጽ/ቤቶች በተደረገው የርክክብ ሥነ ስርዓት መምህር…