ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! በዓል በሰላም አለፈ? ዓመቱን ሙሉ ሰላም ያድርገውማ፡፡ የምንበሳጭበትን፣ የምናዝንበትን፣ ተስፋ የምንቆርጥበትን ቀንሶልን ‘ዋሻው ጫፍ ላይ ያለውን ብርሀን እንድናይ’ ያድርገንማ!የበዓል ሰሞን አይደል…ይቺን ስሙኝማ፡፡ የሮሚዮና ጁሊየት ትያትር መድረክ ላይ እየታየ አዳራሹ ጢም ብሏል፡ ጁሊየት፡- “ሳመኝ ሮሚዮ፡፡ ሳመኝና እቤቴ ልሂድ፡፡” ሮሚዮ፡-…
Read 3839 times
Published in
ህብረተሰብ
“ከትልቅ ወይም ከትንሸ መወለድ ሞያ አይደለም…” ኢትዮጵያ ደረታቸውን ለጦር እግራቸውን ለጠጠር ሳይሰስቱ እየሰጡ አገራቸውን ለወራሪ አናስደፍርም ብለው በየጋራው በየሸንተረሩ ተሰማርተው፣ በኋላ ቀር መሣሪያ ጠላትን እየጣሉ የወደቁ ብዙ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት፡፡ ከስንዴ መካከል እንክርዳድ አይጠፋም እንደሚባለው ለገንዘብ ወይም ለርካሽ ቁሳዊ…
Read 6409 times
Published in
ህብረተሰብ
ነገረ ጽሑፌን በጥያቄ ልጀምር፡፡ ለመሆኑ የዘመን አዲስና አሮጌ አለው? ዘመን ሲታደስ ምን ይመስላል? እንደ እንቦሳ በየመስኩ ሲቦርቅ እናየዋለን? ከዚያም ወጣት ሆኖ ደረቱን ገልጦ ትከሻውን አሳብጦ “ማን ነክቶኝ“ ሲል እናስተውላለን? በሶስተኛ ደረጃስ ጐልማሳ ሆኖ እንደ ሰው ሲጨምት የምናስተውልበት ጥበብ አለን? አንድ…
Read 4209 times
Published in
ህብረተሰብ
ዶክተር ዩን - ፕዮ ሺን የሐናም ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት (ኮሪያ) የእንኳን ደስ አለዎ ደብዳቤ የዓለም ሰላምንና ዕርቅን በመላው ዓለም ለማስፋፋት የዓለም የሰላም ጓድ (World peace Corps) ያደረገውን ክቡር ጥረት መሠረት አድረጌ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የዓለም ሰላም የክብር ተሸላሚ ሆነው በመመረጣቸው…
Read 4745 times
Published in
ህብረተሰብ
አረንጓዴ፣ ብጫ ቀይ የሴቶች ግጥም ነች! የጀግና ዋጋ መወደድ ነው ወይ ጀግንነትን የሚፈጥረው?... አልኩኝ ለራሴ፡፡ ወርቅን ብርቅ የሚያደርገው በቀላሉ የማይገኝ መሆኑ ነው?...ሁሉም ሰው በውስጡ የጀግንነት መንፈስ አለው፡፡ መንፈሱን ወደ ተግባር የሚለውጠው ግን ወርቅ የሆነው ብቻ ነው፡፡ ጀግናና ወርቅ አንድ የሆኑት…
Read 2887 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ናችሁሳ! የ‘ኢቩ አትሞስፌር’ ነገር ነው! አንድ ሁልጊዜ የሚገርመኝ ነገር…መንፈቅና ዘጠኝ ወር ቺስታ ሆነው የቆዩ ወዳጆቻችን የዋዜማ ጊዜ ፈረንካውን ከየት ነው የሚያገኙት! ግራ ገባና! ይቺ የፈረንጅ ጋዜጣና ቴሌቪዥን ሁሉ ‘ዘ ሴክሬቲቭ ኢስት አፍሪካን ኔሽን’ እያለ ሲጠራት የከረማት አገር ውስጥ የአደባበዩ…
Read 4834 times
Published in
ህብረተሰብ