ህብረተሰብ
የሕዝብ መሪ እንደ አንድ ጎጆ ጉልላት ላይ ተሰቅሎ፣ ለሚያልፍ ለሚያገድመው ጌጥ መሥሎና ተቆልሎ ቢታይም፤መነሻውና ሥሩ ግን የቆመበት መሬት ነው። መሬቱን ደግሞ እንደ ሠፊው ሕዝብ፤ወጋግራዎቹን በየደረጃው መንግሥታዊ መዋቅር ውስጥ ያሉት ባለሥልጣናት ሊሆኑ ይችላል። ታዲያ ሁሌም የመሪዎች መነሻና መሠረት ሕዝብ ስለሆነ፣ተቀላቅለው ከኖሩት…
Read 624 times
Published in
ህብረተሰብ
አንዳንዴ… …. ሰውን እንቸገራለን፤ ለህይወት አስፈላጊ እንደሆነ ቁስ ሁሉ በሰው መደህየታችን ህይወታችንን አደጋ ላይ ጥሎት እናገኛለን፡፡ እንደ ገንዘብ ዕጦት ሁሉ ሰውን “መመንዘር” ግዳችን ሆኖ ሳንችል እንቀራለን፡፡ ሰው እንራቆታለን፤ እንደ አልባሳት መጎናጸፍ እያስፈለገን በብቸኝነት መለመላነት ላይ እንወድቃለን፡፡ ማርክስ ይሄን ያለው ይሄን…
Read 758 times
Published in
ህብረተሰብ
Sunday, 31 March 2024 20:13
የአውሮፕላን ላይ ወግ (Ichigo ichie – one time, one meeting!)
Written by አብይ ተስፋዬ አሳልፍ
ከአስር ሰዓት በላይ የሚፈጀውን የቻይና በረራ በራሴ ላይ ላለማክበድ ጥረት አድርጌያለሁ፡፡ ከአዲስ አበባ በምሽት ተነስተን ለሊቱን እስከ ንጋት ስለምንጓዝ በበረራ ላይ ግማሹን ለሊት ለመተኛትና ግማሹን ደግሞ እያነበብኩ ለመሄድ ስላቀድኩ መጽሐፌን ሸክፌያለሁ፡፡ ጥሩ እቅድ ነበር፡፡አውሮፕላኑ ውስጥ ከገባሁ በኋላ ግን አልተሳካልኝም፡፡ በረራ…
Read 600 times
Published in
ህብረተሰብ
የሰው ልጅን የከባቢያዊ ጠባይ ተቆጣጣሪ (master) ነው በሚል ከአንደኛው የአለም ጦርነት በኋላ በጣልያንና የግሪክ ፈላስፎች የተጀመረው Environmental Determinism ፍልስፍናን የተከተለ በሚመስል ሁኔታ “የሲኦል ገበሬ” ከምትል ስብስብ የልቦለድ መፅሐፍ ውስጥ እንዲህ የምትል ቦታ ትዝ አለችኝ : -«...ድንገት የሚያጓራ የመኪና ድምፅ ተሰማው።…
Read 388 times
Published in
ህብረተሰብ
“በአገራችን የፖለቲካ ውጥረት፣ በአገራችን የዋጋ ንረት … ያልተደነጋገረ ካለ እርሱ በጣም ዕድለኛ ነው፡፡ በስልጥኛ የሚነገር አንድ ምሣሌያዊ አባባል አለ፡፡ “ለአዲ ፍቼ፣ ለአዲ ብቼ” ይላል፡፡ ሲተረጎም፣ የአንዱ ፋሲካ፣ ለሌላው ልቅሶ - እንደማለት ነው፡፡ በዚህ በኩል የማፈርሰው ለልማት ነው ሲል፤ በሌላኛው ወገን…
Read 645 times
Published in
ህብረተሰብ
ስብሃት፣ መስፍን ዓለማየሁና ደምሴ ፅጌ (የሦስቱን ነፍስ ይማርልንና) አንድ ላይ ሆነው እያወጉ ነው፡፡ የሁነቱ ዘጋቢ መስፍን ነው፡፡“….ኢህአዴግ እንደገባ ሰሞን እኔ፣ ስብሃትና ደምሴ ፅጌ ተገናኘንልህ፡፡ እንደተለመደው ፖለቲካውን ወሸከትንና እንግዲህ ሁላችንም ተባራሪ ስራ ከመስራት በቀር ሥራ የለንም፣ ኧረ ሥራ እንስራ አልኩኝ፡፡ ሽማግሌው…
Read 1078 times
Published in
ህብረተሰብ