ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ማዕረግ፥ ከመጠሪያ (ከተጸውዖ) ስም በፊት እየገባ የአንድን ሰው የሙያ፡ የዕውቀት፡ የሃላፊነት ወይም የሹመት ደረጃንና ድርሻን የሚያመለክት ቃል ወይም ሀረግ ነው። ማዕረግ፡ በተለያዩ ሀገራት የተለያየ አጠቃቀም ቢኖረውም እንኳ ሁሉንም ማዕረጎች የሚያመሳስላቸው የጋራ ምንነት ግን ክብደትን በቁጥር እንደሚተረጉም ሚዛን ማዕረግነቱን የፈጠረ ተመጣጣኝ…
Rate this item
(32 votes)
አንድ ጥጃ የሚያሳድግ ሰው ነበር፡፡ ጥጃውን ሲፈልግ ጆሮውን ይጎትተዋል፣ ሲፈልግ በዱላ ይዠልጠዋል፣ ሲፈልግ ጨው እያላሰ ይስበዋል፣ ሲፈልግ ደግሞ በገመድ አሥሮ ያስከትለዋል፡፡ በዚህ መንገድ ሄዶ ጥጃው አደገና ወይፈን ሆኖ ቀንድ አበቀለ፡፡ የጥጃውም ባለቤት እንደለመደው በዱላ ሊመታው፣ ጆሮውን ሊጎትተው፣ በዱላም ሊዠልጠው ተነሣ፡፡…
Rate this item
(5 votes)
አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ቃላትን ሰካክተው የሆነ ነገር ማለት ስለሚችሉ ብቻ ቀናነት የጎደለው፣ፍርደ-ገምድል እንዲያም ሲል ከዕውቀት ነፃ የሆነ ጽሁፍ መጻፋቸው ይገርመኛል፣ ያመኛልም፡፡ ስለዚህም እንደው ዝም ከማለት በሚል ይህችን ጽሁፍ አሰናዳኋት፡፡ በቅርቡ ደራሲ በዕውቀቱ ስዩም ባወጣው ከአሜን ባሻገር መፅሀፍ ላይ በዚሁ በአዲስ…
Rate this item
(5 votes)
ባለፈው ሳምንት፤ ከእሸቴ አሰፋ ጋር የአድዋን ድል በጊዮርጊስ እያከበርን ነበር፡፡ እሸቴ ታሪክ እያስተማረኝ ነበር፡፡ ‹‹በጠቢቡ ሰለሞን›› ጠረጴዛ ተቀምጠናል፡፡ በዙሪያችን ብዙ ሰው አለ፡፡ በዚህ መሐል ለደረጀ ደወልንለት፡፡ ከደረጀ ደስታ ጋር በስልክ ተነጋገርኩ፡፡ ከረጅም ጊዜ በኋላ ድምፁን ሰማሁት፡፡ ድምፁን ስሰማው፤ ‹‹አፈረሱት አሉ፤…
Saturday, 05 March 2016 11:07

አድዋ - አድዋ!

Written by
Rate this item
(5 votes)
አድዋ ትንግርት ነች፡፡ አድዋ አርማ ነች፡፡ አድዋ ታሪክ ነች፡፡ ‹‹ነብይ በሐገሩ አይከበርም›› እንደሚባለው ሆኖ እንጂ፣ ኢትዮጵያ ድንቅ ሐገር ነች፡፡ የራሳችን ሰዎች የሚጽፉትን ድንቅ መቀበል ይቸግረናል፡፡ ለምሣሌ፣ ከንግስተ ሳባ ጋር የተያያዙ ታሪኮችን እኛ እናጣጥለዋለን። አንዳንድ የውጭ ሐገር ምሁራን ደግሞ ቁም ነገር…
Rate this item
(24 votes)
• በበዓሉ ግርማ አሟሟት ዙሪያ አዲስ ፍንጭ ተገኝቷል• ፍቅረኛው ድምፃዊት ብዙነሽ በቀለ በስልክ ትዘፍንለት ነበርበተለያዩ የሥነጽሑፍ ዘውጐች ዘጠኝ ያህል መጻሕፍትን ለአንባቢያን ያበረከተው ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ፤ ሰሞኑን “በዓሉ ግርማ፤ ሕይወቱና ስራዎቹ” በሚል ርዕስ አዲስ አስደማሚ መጽሐፍ ለአንባቢያን አቅርቧል፡ ፡ በአዲስ አበባ…