Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Saturday, 22 October 2011 11:20

ሰውን በቧልታይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ሰው ተረፈ?”… መድፍ ሲተኮስ፣ እሳት ሲለኮስ፣ መኪና ሲጥስ… ሀበሻ ምድር ላይ ቅድሚያ የሚሰጠው መጠይቅ፡፡“ሰው ከተረፈስ ሌላው ይተካል”ሌላ ምን አለን? የተረፈን ሰው፣ የተትረፈረፈን ሰው… የዛኑ ያህል የማንጠግበው ሰው፡፡ ደረታችንን የምንደቃው፣ ፊታችንን የምንነጨው፣ ከል የምንለብሰው፣ አመድ የምንነሰንሰው… ለሰው፡፡ ደግሞ - ደግሞ…
Saturday, 22 October 2011 11:16

አንትሮፖሎጂ፣ ባህል፣ ሀይማኖት

Written by
Rate this item
(4 votes)
“መዝናናት መዝናናት፣ አሁንም መዝናናት!”(ጓድ ሌኒን) የተከበራችሁ አንባብያን፡- አሀዱ ባለፈው እትም “ህይወታችን በተአምራት አለም” በሚል ርእስ ዝርያችን ባለፉት ሩብ ሚልዮን አመታት ከዋሻ ጨለማ ተነስቶ እስከ ቤተ መንግስት ብርሀን የመጣበትን መንገድ ዋና ዋና ምእራፎቹን በጨረፍታ አይተናል፡፡ አብዛኛው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶችንና ፈጠራዎችን የተመለከተ…
Saturday, 22 October 2011 11:16

የዳቦ ታሪክ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የአንድ ሰው የህልውና ሂደት ተጠናቅቆ የሚገኘው በህይወቱ መጨረሻ ላይ ነው ይላሉ ኤግዚዝቴንሻሊስቶች፡፡ በሂደት ላይ እያለ ማንነቱ “ነው” በሚል ማረጋገጫ መደምደም አይቻልም፡፡ በህይወቱ እያለ “በሁነት ወይንም መሆን ሂደት ላይ ነው” ይባላል እንጂ “ሆኗል” ብሎ በአለቀ-ደቀቀ የሰውዬውን ጉዳይ መዝጋት አይችልም፡፡ ይህ የሰውን…
Saturday, 22 October 2011 11:13

መፍጨርጨሪያዎቻችን

Written by
Rate this item
(2 votes)
ልጆች ወላጆችን ያስተዳድራሉ! . . . ኑሮን ማማረሩ ምንም ፋይዳ እንደሌለው እስካሁን ካልተገነዘባችሁ መቼም አትገነዘቡም፡፡ ማማረር የማይቀር ከሆነ ደግሞ አዲስ አይነት የማማረሪያ መንገዶችን ቢያንስ መሞከሩ ሳይሻል አይቀርም፡፡ ማማረር ካልቀረ የሚመር እና የሚሰለች ባይሆን አይሻልም? ምን ትላላችሁ . . . የኑሮን…
Rate this item
(0 votes)
የትምህርት ታሪክዎ ምን ይመስላል? ከጀማሪ አንስቶ እስከ 12ኛ ክፍል የተማርኩት በትውልድ መንደሬ በሚገኘው ካራማራ ትምህርት ቤት ሲሆን በ1958 ዓ.ም ዓለማያ ዩኒቨርሲቲ በመግባት ታሪክ ማጥናት ጀመርኩ፡፡ የዩኒቨርሲቲ ትምህርቴን ከሁለት ዓመት በላይ መቀጠል አልቻልኩም፡፡ በዘመኑ ወታደር ልዩ ክብርና ሞገስ ስለነበረውና እኔም የሠራዊቱ…
Rate this item
(0 votes)
የአለም ህዝብ ቁጥር እ.ኤ.አ. በጥቅምት 31፣ 2011 ዓ.ም. 7 ቢሊዮን ይደርሳል፡፡ በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ ይህ ህዝብ ወደዚች አለም የመጣዉ በሚድዋይፎች እገዛ ነዉ፡፡ነገር ግን የእርጉዝ ሴቶችን ፍላጎት ለሟሟላትና ጤናማ ወሊድን ለማረጋገጥ የሚድዉፍሪ አገልግሎቶችን ማስፋፋት ያሻል፡፡ሁሉም እርጉዝ ሴቶች ምርጥና ተግባራዊ ሊሆን…