Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Saturday, 24 December 2011 10:09

ኢትዮጵያ - ለአርመንያ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ፊደል ፊደል ፊደል “በፍጥረት ማለዳ፤ የፍቅር ጣቶች የጊዜን መጋረጃ ገለጥ ባደረጉ ጊዜ፤ ጠይም ወላንሳዋ እናታችን ኢትዮጵያ መድረኩን ያዘች፡፡ የሥልጣኔ ሞግዚት እና የብሔራት ወላጅ እርሷ ነች፡፡ የመጀመሪያ ልጇም ግብፅ ናት፡፡” ፺ ጆርጅ ዌልስ ፓርከር፤ “The Children of the Sun”)
Saturday, 17 December 2011 09:34

እብደት በየፈርጁ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሻሂ ተደብቀው የሚጠጡት እማማ ፀሐይቱ ሊቃውንት ሲነግሩን፣ ሁላችንም እብድ የምንሆንባቸው ደቂቃዎች ወይም ሰአቶች አሉ (ሁላችንም ስንተኛ ህልም እናያለንም ይሉናል፣ ስንነቃ የምናስታውሳቸው ህልሞች ግን ጥቂት ናቸው) እኛ “ጤነኛ” የምንባለው ሰዎችም እብደታችንን አናሳይም፡፡ “ጨርቁን የጣለ እብድ” የምንላቸው ሰዎች ደግሞ በበኩላቸው “ጤነኛ” የሚሆኑባቸው…
Rate this item
(3 votes)
“አንተ ልጅህን የማትፈልገው ከሆነ መንግስት ያሳድገዋል” - የካናዳ ፖሊስ በብዙ የበለፀጉ አገሮች የሴቶችና የልጆች መብት በጣም የተከበረ ነው፡፡ በኢትዮጵያና በመልማት ላይ ባሉ በርካታ አገሮች የሁለቱ የኅብረተሰብ ክፍሎች መብት በጣም የተረገጠ ነው፡ በእነዚህ አገራት ባልና ሚስት ሲጣሉ፤ ሴቷ ናት ከቤት የምትወጣው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
2011-12-172011-12-17 ጥናቱ ከዚህ በተጨማሪም በአቅራቢያቸው ነፃ የቲቢ ምርመራና ህክምና እያለ አገልግሎቱን ሳይጠቀሙ በከፍተኛ ሁኔታ እየተጐዱ ያሉ ቁጥራቸው በርከት ያሉ በወጣትነት የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሰዎች መኖራቸውን አመልክቷል፡፡የጥናቱ ውጤት ይፋ በሆነበት ወቅት በኢትዮጵያ የአለም ጤና ድርጅት ወኪል ዶ/ር ፋቶማታ ናፎትራኦር እንደተናገሩት፤…
Rate this item
(1 Vote)
ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፁን በኢትዮጵያ ራዲዮ እሁድ ፕሮግራም ላይ የሠማሁት በ1972 ዓ.ም ከሠላሣ ሁለት ዓመታት በፊት በቆጂ ከተማ ውስጥ ህፃን (ወጣት) ሆኜ ነው፡፡ በዚያን ጊዜ ዓሊ ቢራ ምክትል አስር አለቃ ሆኖ በአዋሽ ወንዝ ድልድይ ጥበቃ ላይ ተሠማርቶ በሠባራ ጊታር ይጫወታል፡፡ የክብር…
Rate this item
(1 Vote)
በሰቆጣ ዳገት በብርብር ፀሃይ እቱ ጥላ ይዤ ልከተልሽ ወይ”የተከበራችሁ አንባብያን፡-የዛሬ ጽሑፋችን ያየሁትም የተሳተፍኩበትም ታሪክ ስለሆነ፣ የሰዎቹን ስም ለውጫለሁ፣ ማንም ለይቶ እንዳያውቃቸው ለመጠንቀቅ፡፡ ታሪካቸው ፈጣሪያቸው እንደፃፈው፣ ምንም “ሳይሻሻል” ቢነገር፣ በምናብ እነሱን ሆነን፣ ለአጭር ሰአት ራሳችንን ረስተን፣ ድራማውን እንኖረዋለን ብዬ አምናለሁ (የመዝናናት…