ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
Sir Richard F.Burton የተከበራችሁ አንባብያን አንድ ሰው Sir የሚል ማእረግ የሚያገኘው ለታላቅዋ ብሪታንያ ታላቅ አገልግሎት በመፈፀሙ ንጉሱ (ወይም ንግስቷ) በልዩ ስነስርአት ሲሸልሙት ነው፡፡ በርተን ሰላሳ ዘጠኝ ቋንቋ አጣርቶ ያውቃል፡፡ “አንድ ሺ ከአንድ ሌሊት” የሚባለውን የአረብኛ የተረቶች ስብስብ ተርጉሞ በአስራ ሁለት…
Rate this item
(0 votes)
“እንደ አሜሪካ የማይተኛበት ሀገር ያለ አይመስለኝም” የሀገሬ ሰው ሲተርት የማያውቁት ሀገር አይናፍቅም ይላል፡፡ ኢትዮጵያውያኖችና በሌላ ታዳጊ ሀገር የሚኖሩ ሰዎች ግን አሜሪካን በስም ብቻ ይናፍቋታል፡፡ መቼም ድህነት እንኳን አሜሪካን ሱዳንን እንድናፍቅ አድርጐን የለ!ንይደረግ? በ2010 የዲቪ ፕሮግራም ዲቪ ደርሶኝ አሜሪካ የመሄድ ዕድሉን…
Rate this item
(0 votes)
እነሆ ይሄው ገና የተባለው በዓል ሆነ፡፡ ይህን ተገን ያደረገው የፈረንጆች ዘመን መለወጫም ሆነ፡፡ ዘመንን ለመቁጠር መነሻ ከሆኑት ጥንታትም (Epochs) አንዱ የሆነው ይሄው የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያውያን ያሉት ከሌሎቹ በተለየ ቀን የሚያከብሩበትና ከልደቱ ተጀምሮ የሚቆጠረውን የዓመት ቁጥር በሰባትና በስምንት…
Rate this item
(0 votes)
በጥንታዊው ዘመን “The Seven Wonders of the World” ተብለው የተመዘገቡ፣ የሰው ልጅ የሰራቸው “ድንቅ”ቅርሶች ነበሩ፡፡ ከነዚህም መሀል የግብፅ ፒራሚዶች፣ትልቁ የቻይና ግምብ፣ እና የአቴንስ Acropolis በብዛት ይጠቀሱ ነበር፡፡ ሀዋርያቱ ከእስራኤል ወጥተው በየአገሩ እየዞሩ፣ ተአምራት እየሰሩ ሲያስተምሩ፣ ኤፌሶን ወደብ ውስጥ የቆመው መጠኑ…
Rate this item
(0 votes)
“ሹፌሩንም ተሳፋሪውንም ይጐዳል” የታሪፍ ማስተካከያው ኪሎ ሜትርን ያገናዘበ አይደለም፡፡ መንገዱ በትራፊክ ባይጨናነቅም 6 ኪሎ ሜትር ነው በሊትር የሚነዱት፡፡ በ2.80 ሲሠላ ሰባት ኪሎ ሜትር ማለት አያዋጣም፡፡ ይሄ ሹፌሩን ይጐዳል፡፡ ተሳፋሪውን በተመለከተ ደግሞ ቀድሞ 1.40 የነበረው 2.80 ገብቷል፡፡ እነዚህን ሰዎች ትንሸ ኪሎ…
Rate this item
(0 votes)
በዛሬው ፅሁፌ ታሪካቸውን በአጭር ቃለ ምልልስ የማቀርብላችሁ ወጣቶች “ታላላቅ ህልሞች” በሚለው የስኬታማ ሰዎችን ታሪክ የያዘ መፅሃፍ ውስጥ ያነበብኩት አሜሪካዊ ቢሊዬነርን አስታውሰውኛል፡፡ አሜሪካዊው ዌይዝንገር እንደነዚህ ወጣቶች ሰፈር ውስጥ ቆሻሻ በመሰብሰብ ጀምሮ ነው ሥራውን ወደ ትልቅ ቢዝነስ በማስፋት በርካታ የቆሻሻ መጣያ መኪኖች…