ህብረተሰብ
* የእዚህን አገር ሀላፊነት ሊሸከም የሚችል ተቃዋሚ ፓርቲ የለም * ጋዜጣውን የጀመርነው መቶ በመቶ በራሳችን በጀት ነው * 15 አመት እንደምታሰር እያሰብኩ ጋዜጣ ልሠራ አልችልም ለጋዜጣህ ከሼህ አል አሙዲንና ከኢህአዴግ ድጋፍ ታገኛለህ ይባላል? ከአራት አመት በፊት ኢትዮ ቻናል ጋዜጣ ሲጀመር…
Read 4822 times
Published in
ህብረተሰብ
ሰላማዊ ትግል በሀገራችን ፍሬያማ ያልሆነበትን ምክንያት በርካቶች ከማንነታችን ጋር ያያይዙታል፡፡ የጥንቱን ትተን ዘመናዊ ታሪካችንን ብንመለከት እንኳ በስልጣን ላይ ያለ ቡድንንም ሆነ ግለሰብን ከስልጣን ለማውረድ የሚፈልጉ ኃይሎች ለአላማቸው ማስፈፀሚያ ይጠቀሙ የነበረው የትጥቅ ትግልን ወይም ደግሞ ሌላ የኃይል እርምጃ መሆኑ የአሁኑ እኛነታችን…
Read 2422 times
Published in
ህብረተሰብ
አረቄ ቤት ቺርስና ዲጄ የለም 32 እና 34ን አያውቋቸውም? ይሄ እንኳን ጐጃም በረንዳን አልፈው፤ በሜይ ዴይ ትምህርት ቤት ገባ ብሎ ያለው፡፡ እንዴ … ከአዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ጀርባ ያለው እኮ ነው፡፡ 32 ቀበሌና 34 ቀበሌ ይባላሉ፡፡ ወዳጄ፤ በዚህ መንደር ያሉት…
Read 2625 times
Published in
ህብረተሰብ
አረቄ ቤት ቺርስና ዲጄ የለም ለምቦጭዎትን ጥለው አሁን የት ነው እምሄደው? በዛ ላይ ብሬ ትንሽ ናት… ምናምን እያሉ ሰዓት ሲያዩ ከምሽቱ ሰባት ሰዓት ሆኗል፡፡ አስፓልቱን ይዘው ወደ ዋናው መንገድ ሲጓዙ እግር ኳስ፣ አባሮሽ፣ መዝሙር…የሚጫወቱ ህፃናትን ያያሉ፡፡ “ማነህ አቡሽ መሽቶ የለ’ንዴ…
Read 1608 times
Published in
ህብረተሰብ
ሰላማዊ ትግል በሀገራችን ፍሬያማ ያልሆነበትን ምክንያት በርካቶች ከማንነታችን ጋር ያያይዙታል፡፡ የጥንቱን ትተን ዘመናዊ ታሪካችንን ብንመለከት እንኳ በስልጣን ላይ ያለ ቡድንንም ሆነ ግለሰብን ከስልጣን ለማውረድ የሚፈልጉ ኃይሎች ለአላማቸው ማስፈፀሚያ ይጠቀሙ የነበረው የትጥቅ ትግልን ወይም ደግሞ ሌላ የኃይል እርምጃ መሆኑ የአሁኑ እኛነታችን…
Read 2046 times
Published in
ህብረተሰብ
በጥንት ዘመን የሰው ልጅ አምስት ጣቶች “እኔ እበልጣለሁ፣ ለእኔ ለተየለ ክብር መስጠት አለባችሁ” በሚል እርስ በእርስ ይጣላሉ፡፡ አውራ ጣት በስያሜም በውፍረትም የተለየ አክብሮት የሚገባኝ እኔ ነኝ አለ፡፡ ሌባ ጣት እንዴት ሆኖ በማለት የራሱን መከራከሪያ ማቅረብ ጀመረ፡፡ ሌባ ጣት ባቀረበው ሐሳብ…
Read 2265 times
Published in
ህብረተሰብ